2 months ago
በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተማሪ ጃላል ግርማ ከፍተኛ ውጤት አስመዘገበ
#ethiopia | በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪው ጃላል ግርማ ኩሳ ከ600 ውስጥ 591 ነጥብ 6 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ አንደኛ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡
ተማሪ ጃላል በአዳማ የሚገኘው የኦልማ ትምህርት ቤት ተማሪ ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ይህን ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን የኦሮሚያ ልማት ማህበር ዋና ዳይሬክተር ደጀኔ ኢቲቻ ገልጸዋል፡፡
#የትምህርትዜና #የፈተናውጤት #የ12ኛክፍልፈተና #ኦሮሚያልማትማህበር #ጃላልግርማ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Comments