1 year ago
#ጋዜጠኛ_ምህረት_ዮሴፍ_አምባሳደር_ሆነች
#ethiopia | በ "ፋና ላምሮት" እና በ "እሁድን በኢቢስ" የምናውቃት አመለ ሸጋዋ ጋዜጠኛ ምህረት ዮሴፍ የአስካል በጎ አድራጎት ድርጅት ብራንድ አምባሳደር መሆን የሚያስችላትን የዕውቅና ምስክር ወረቀት ተቀበለች፡፡
ዋና ቢሮውን አዲስ አበባ፣ሳሪስ አደይ አበባ አድርጎ፣ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ በይፋ ህጻናት ላይ ትኩረቱን በማድረግ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው አስካል በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች በላይ ንጉሴ እንደተናገረው፣ጋዜጠኛ ምህረት ዮሴፍን አምባሳደር በማድረጋችን በጋራ ሆነን ዓላማችንን ከግብ ለማድረስ እንደሚረዳን እናምናለን ብሏል፡፡
የአስካል በጎ አድራጎት ድርጅት አምባሳደር የሆነቺው ጋዜጠኛ ምህረት በበኩሏ፣ ለዚህ ትልቅ ኃላፊነት በመመረጧ የተሰማትን ደስታ በመግለጽ፣የአምባሳደርነት ዕውቅናውን ካገኘችበት ቀን ጀምሮ ያላትን አቅም ተጠቅማ ድርጅቱን እና ህጻናት ተኮር ፕሮጀክቶቹን እንደምታግዝ በመግለጽ ግለሰቦችና ተቋማት አስካል በጎ አድራጎት ድርጅትን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርባለች፡፡
AaSsKkAaL12341234

Comments