6 months ago
🔔 #ይነበብ_ይነበብ_ሼር_ሼር ! 🔔
ለድንግል ማርያም ወዳጆችና ለበጎ አድራጊዎች በሙሉ
ቅድስት ቤተክርስቲያን በከተማም ሆነ በገጠር ያለውን የክርስቶስን መንጋ ለሰማያዊ መንግስት ለማብቃት ዘወትር ትተጋለች። ሆኖም ግን፣ በከተማው ያለው አገልግሎት በተሟላ መልኩ ሲከናወን፣ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ግን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ።
ከእነዚህም መካከል በከፍተኛ ችግር ውስጥ የምትገኘው የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን አንዷ ናት።
የቤተክርስቲያኒቱ ወቅታዊ ፈተናዎች፦
📍 የአገልግሎት መቋረጥ፦ በዓመት አንድ ቀን ብቻ የሚቀደስባት በመሆኗ።
📍 የንዋያተ ቅድሳት እጥረት፦ ለአምልኮ የሚያስፈልጉ መገልገያዎች ሙሉ በሙሉ አለመኖር።
📍 የሕንፃ መፈራረስ፦ ለጊዜው ተብሎ የተሠራው መቃኞ (ጊዜያዊ መጠለያ) ለመውደቅ መቃረቡ።
📍 የወንጌል ተደራሽነት፦ በትምህርተ ወንጌል ጉድለትና በገንዘብ አቅም ማነስ ምክንያት ምእመናን መቸገራቸው።
ውድ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን (በሀገር ውስጥና በውጭ የምትኖሩ፦)
ይህችን የታሪካዊትና ቅድስት ቤተክርስቲያን መከራ ለመቅረፍና ለትውልድ ለማቆየት የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
💳 የልገሳ ሂሳብ ቁጥሮች (የህንፃ አሰሪ ኮሚቴ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000624326281
አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815
ዓባይ ባንክ፦ 362111107991610
አሐዱ ባንክ፦ 0081292811701
አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101
ዳሽን ባንክ፦ 5640919295011
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0933055802 ወይም 0911414852
(ድጋፍ ሲያደርጉ የክርስትና ስምዎን መላክዎን አይርሱ - በጸሎት እንድናስብዎት)
🌐 የፌስቡክ ገጽ፦ #መቃኞ
"እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና።" (2ኛ ቆሮ. 9:7)

Comments