14 days ago
የእንሰት ባህልን በፋሽን ጥበብ ያስተዋወቀችው ዲዛይነር ተሻለች ታደሰ ከባህልና ቱሪዝም የመስቀል በዓል እውቅና ተሸለመች
#ethiopia | በእንሰት ባህላዊ እሴት እና በፈጠራ ሥራዎቿ ለሀገር ያበረከተችውን አስተዋፅኦ መሠረት በማድረግ፣ የፋሽን ዲዛይነር እና የባህል አምባሳደር ተሻለች ታደሰ ኤጋ ከባህልና ቱሪዝም የተሰጣትን የመስቀል በዓል ልዩ እውቅናና ሽልማት በታላቅ ደስታና ኩራት ተቀብላለች።
ዲዛይነር ተሻለች እንደገለጸችው፣ እንሰት ለእሷ የምድር አልባሳት ንድፍ ብቻ ሳይሆን ባህል፣ ትውስታ፣ ማንነት፣ ታሪካዊ ቅርስ እና የወደፊት ራዕይ ነው።
ይህ የተሰጣት እውቅናም እንሰትን በፈጠራ ጥበብ አማካኝነት ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ለማስተዋወቅ የጀመረችው ስኬታማ ጉዞ ማረጋገጫ እንደሆነ ተናግራለች።
ለዚህ ከፍተኛ ክብር እና እውቅና ላበቋት አካላት በሙሉ ልባዊ ምስጋናዋን ያቀረበች ሲሆን፣ እንሰት ለሕይወት አደይ አበባ ለደስታ የሚለውን ሀሳቧንም አጋርታለች።
#የእንሰትንግሥት #ባህልናቱሪዝም #የኢትዮጵያፋሽን #ተሻለችታደሰ #ፋሽን #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Comments