15 days ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የበረራ ላይ የምግብ ዝርዝር አስተዋወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ2027 የቢዝነስ እና ኢኮኖሚ ክፍል ተጓዦች የሚያቀርበውን አዲስ የበረራ ላይ የምግብ ዝርዝር የማስተዋወቅ እና የቅምሻ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል በዛሬው ዕለት አካሂዷል።
መርሐ ግብሩ አየር መንገዱ ከፈረንጆቹ ጥር ወር ጀምሮ በበረራዎቹ ላይ ለመንገደኞቹ ለማቅረብ ያቀደውን የምግብ ዝርዝር ለመንገደኞች እና ለባለድርሻ አካላት ለማስተዋወቅ እና ስለ መዓዶቹ ግብረ መልስ ለመሰብሰብ ያቀደ ነው።
የኢትዮጵያአየርመንገድ

3 months ago
ወደ ሊዮን ከተማ በረራ ተጀምሯል።
#ethiopia | የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፈረንሳይ ሊዮን ከተማ በረራ መጀመሩን ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ ደረጃ የመዳረሻ መረቡን የማስፋፋት ስትራቴጂው አካል የሆነውን ወደ ፈረንሳይ ሊዮን ከተማ የሚያደርገውን አዲስ የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት በይፋ ማስጀመሩን አበሰረ።
ይህ አዲስ መስመር ለአየር መንገዱ በፈረንሳይ ሶስተኛ፣ በአውሮፓ ሀገራት ደግሞ 23ኛ መዳረሻ ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን፤ በአጠቃላይ የዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ቁጥር ወደ 146 ከፍ አድርጎታል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው፣ የበረራ አገልግሎቱ መጀመር አየር መንገዱ አፍሪካን ከዓለም ጋር የማገናኘት ተልዕኮውን ለማሳካት የተገኘ ተጨማሪ ስኬት መሆኑን ገልጸዋል።
አክለውም በረራው ለዓለም አቀፍ ተጓዦች ሰፊ አማራጭ ከመፍጠሩም በላይ፣ በሀገራቱ መካከል ያለውን ሁለንተናዊ ትስስር በማጠናከር በኩል ከፍተኛ ፋይዳ እንደሚኖረው አስረድተዋል።
አየር መንገዱ የዘመኑን ቴክኖሎጂ የታጠቁ ግዙፍ አውሮፕላኖችን በመጨመር የመዳረሻ መረቡን የማስፋፋት ስራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አረጋግጠዋል።
በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲ ላሜክ በበኩላቸው፣ ሊዮን የኢኮኖሚ እና የንግድ ማዕከል እንደመሆኗ መጠን ወደ ከተማዋ የተጀመረው በረራ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ትልቅ ሚና ይኖረዋል ብለዋል።
አምባሳደሩ አያይዘውም፣ በቢሾፍቱ እየተገነባ በሚገኘው አዲሱ አየር መንገድ የጥናት እና የቴክኒክ ስራዎች ላይ የፈረንሳይ ተቋማት እየተሳተፉ እንደሚገኙ በመግለጽ፣ በአቪየሽን ዘርፍ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የቆየ ትብብር አድንቀዋል።
በሔኖክ ወ/ገብርኤል
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ፈረንሳይሊዮን #ጌጡተመስገንሚዲያናኮሚኒኬሽን #getutemesgenmediacommunication

4 months ago
አዲስ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ቪዛ ካርድ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
#ethiopia | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ከቪዛ ኩባንያ ጋር በመተባበር አዲስ ዓለም አቀፍ የክፍያ ካርድ በጋራ ይፋ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።
ይህ አዲስ የቪዛ ካርድ ደንበኞች ወደተለያዩ የዓለም ሀገራት በሚጓዙበት ወቅት የገንዘብ ክፍያዎችን በቀላሉ ለመፈጸም የሚያስችላቸው ሲሆን፣ ካርዱን በሚጠቀሙበት ጊዜም የሸባ ማይልስ ማበረታቻ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተገልጿል።
አገልግሎቱን ለማግኘት ግን የሁለቱም ተቋማት ማለትም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኛ መሆን ያስፈልጋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ኤፍሬም መኩሪያ እንደገለጹት፣ የአሁኑ ዘመን የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት በስፋት የሚፈልግ በመሆኑ ይህ ይፋ የተደረገው ዓለም አቀፍ ካርድ የባንኩን ደንበኞች የውጭ ሀገር የንግድና የገንዘብ ዝውውር በእጅጉ የሚያቀላጥፍ ነው።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያደቻ በበኩላቸው፣ አየር መንገዱ የደንበኞቹን የአገልግሎት እርካታ ለማሳደግና አሠራሩን ዘመናዊ ለማድረግ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየሠራ እንደሚገኝ ጠቅሰው፣ አዲሱ የክፍያ ካርድ የሁለቱንም አንጋፋ ተቋማት ደንበኞች በእጅጉ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ማብራራታቸውን አሚኮ በዘገባው አስፍሯል።
#የኢትዮጵያንግድባንክ #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ቪዛካርድ #የዲጂታልክፍያ #የባንክአገልግሎት #የአየርጉዞ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞሪሺየስ ሶስት ሳምንታዊ በረራዎችን ሊጀምር መሆኑን በደስታ ያበስራል። ከሐምሌ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ደማቋ የሞሪሺየስ ዋና ከተማ ፖርት ሉዊስ ለመጓዝ ዛሬውኑ የበረራ ምዝገባዎን ይያዙ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ሞሪሺየስ
5 months ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ ደረጃ
#ethiopia | የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ መድረክ ጠንካራ የፉክክር አቅም መገንባት የቻለ ታላቅ ተቋም መሆኑን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ አስታወቁ።
አየር መንገዱ ሰሞኑን የ80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ደማቅ ዝግጅቶች ማክበሩ ይታወሳል።
አምባሳደሩ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት አየር መንገዱ የሚሰጠው የበረራ አገልግሎት ጥራትና ሰፊ ተደራሽነት ተከታታይ ተቋማዊ ዕድገት እንዲያስመዘግብ ረድቶታል።
ተቋሙ ባስመዘገበው የረጅም ዘመናት ዓለም አቀፍ ዝና አማካኝነት ከአሜሪካ የአቪዬሽን ዘርፍ ኩባንያዎች ጋር ጠንካራ ስትራቴጂካዊ ትብብር መፍጠሩን የጠቀሱት አምባሳደሩ ለዚህም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑት ቦይንግና ጂኢ ኤሮስፔስ ኩባንያዎች ጋር ያለውን የጠበቀ አጋርነት በምሳሌነት አንስተዋል።
ኢትዮጵያ የአፍሪካን አህጉር ከቀሪው ዓለም ጋር የሚያገናኝ እጅግ ግዙፍ የአቪዬሽን መሠረተ ልማት በማስፋፋት ላይ የምትገኝ ሀገር መሆኗን የገለጹት አምባሳደር ማሲንጋ አየር መንገዱ አዳዲስ ዘመናዊ አውሮፕላኖችን በማስገባት የበረራ መዳረሻዎችን በማስፋት እንዲሁም በሀገር ውስጥ የአውሮፕላን ማረፊያዎችን በመገንባት ረገድ የሚደነቅ ሥራ እያከናወነ ይገኛል ብለዋል።
ይህ የዳበረ አቅም ተቋሙ ቀጣናዊ ተዋናይ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ መድረክም ተወዳዳሪ እንዲሆን አድርጎታል።
በተለይም በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወቅት በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ አየር መንገድ መካከል የነበረው ትብብር ከፍተኛ አስተዋጽኦ የነበረው ሲሆን አየር መንገዱ ክትባቶችንና ሕይወት አድን የሕክምና ቁሳቁሶችን በማጓጓዝ ረገድ የላቀ ሚና ተጫውቷል።
የአየር መንገዱ የወደፊት ስትራቴጂካዊ ዕቅዶችና የአቅም ግንባታ ሥራዎች ለቀጣይ ስኬቱ ወሳኝ መሆናቸውን የገለጹት አምባሳደሩ አሜሪካና የሀገሪቱ የአቪዬሽን ኩባንያዎች ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ያላቸውን አጋርነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል።
ይህም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ታሪካዊና ዘርፈ ብዙ የልማት ትብብር ይበልጥ እንደሚያሳድገው ገልጸዋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #አቪዬሽን #ኢትዮጵያ #አሜሪካ #ዲፕሎማሲ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

12 months ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው የአየር መንገዱን ስኬት እና ስትራቴጂካዊ ዕድገት በማስቀጠል ረገድ ባሳዩት የላቀ አፈፃፀም የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚ ሆነዋል።
ይህ ዓመታዊ የሽልማት ሥነ-ስርአት የዕጩ ተሳታፊዎችን ተፅዕኖ እና ስኬቶች ለማሳየት የሚዘጋጅ ሥነ-ስርአት ነው።
ለዋና ስራ አስፈፃሚያችን እንኳን ደስ አሎት እያለን ተጨማሪ ብዙ ስኬቶችን እንመኛለን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ

Sponsored by
Surafel
12 months ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው የአየር መንገዱን ስኬት እና ስትራቴጂካዊ ዕድገት በማስቀጠል ረገድ ባሳዩት የላቀ አፈፃፀም የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚ ሆነዋል።
ይህ ዓመታዊ የሽልማት ሥነ-ስርአት የዕጩ ተሳታፊዎችን ተፅዕኖ እና ስኬቶች ለማሳየት የሚዘጋጅ ሥነ-ስርአት ነው። ለዋና ስራ አስፈፃሚያችን እንኳን ደስ አሎት እያለን ተጨማሪ ብዙ ስኬቶችን እንመኛለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

Comments