1 month ago
ዳዊት ፅጌ ለአድናቂዎቹ ትልቅ ምስራች አብስሯል
#ethiopia | ዳዊት ፅጌ “የኔ ዜማ” የተሰኘውን የመጀመሪያ አልበሙን ለሙዚቃ አፍቃሪዎች ካበረከተ ከረጅም ዓመታት በኋላ፣ ሁለተኛ አልበሙን ለማቅረብ መዘጋጀቱን አስታውቋል።
“የኔ ዜማ” በወቅቱ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኘ ሲሆን፣ የዳዊት ፅጌን ልዩ የድምፅ ቀለምና የዜማ አቀራረብ ዘይቤ በጉልህ ያሳየ ሥራ ነበር።
በአራዳ ሙቭመንት በተዘጋጀው የዘመን መለወጫ — እንቁጣጣሽ ታላቅ ኮንሰርት ላይ ዳዊት ፅጌ በመድረክ በመቅረብ ተወዳጅ ሥራዎቹን ካቀረበ በኋላ፣ ሁለተኛ አልበሙን ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቁን ይፋ አድርጓል።
ድምፃዊው አልበሙ በ2019 ዓ.ም. መጀመሪያ ላይ ተጠናቆ ለህዝብ እንደሚቀርብ መግለጹ የሙዚቃ አፍቃሪዎችን በጉጉት እንዲጠብቁት አድርጓል።
ከመጀመሪያው አልበም በኋላ የቆየው የስድስት ዓመታት ጊዜ በአድናቂዎቹ ዘንድ ትልቅ የሙዚቃ ጥማት ፈጥሯል። አሁን ግን የዳዊት ፅጌ ሁለተኛ አልበም መምጣት የብዙዎችን ጉጉት እንደገና ቀስቅሷል።
እስከዳር ይኩን አምላክ! 🙏
#ዳዊትፅጌ #የኔዜማ #አዲስአልበም #እንቁጣጣሽ #አራዳሙቭመንት #ethiopianmusic #dawittsige

12 months ago
ተወዳጁ ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ በአመስተርዳም
እአአ ጥቅምት 25 ቀን 2025 ከየኔ ዜማ ባንድ ጋር በመድረክ ላይ ይደምቃሉ።
ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ ከዚህ ቀደም የመጀመሪያውን የአውሮፓ የኮንሰርት ጉዞውን ያደረገው በሆላንድ ነበር። እነሆ አሁንም የሁለተኛ ዙር የአውሮፓ ጉዞውን በአምስተርዳም ይጀምራል።
አምስተደርዳም ዝግጁ????
ፖስተሩ ላይ ባሉት አድራሻዎች ትኬት ማግኘት ይቻላል።
#amesetrdam #የኔዜማ #fetihya Mohammed
12 months ago
ተወዳጁ ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ በአመስተርዳም!!!!

Comments