4 months ago
ቤዛዬ (Bezaye)
ለፋሲካ በዓል የተዘጋጀ ልዩ መንፈሳዊ ስጦታ!
ዘማሪ ታሪኩ ሳሙኤል (ታሬ) "ቤዛዬ" የተሰኘ አዲስ የቪዲዮ ዝማሬ ይዞላችሁ ቀርቧል። ይህ ዝማሬ በመጪው አርብ ምሽት በይፋ ለምልከታ የሚበቃ ሲሆን፣ ሁላችሁም ዝማሬውን በመስማት እንድትባረኩ ተጋብዛችኋል።
ርዕስ፦ ቤዛዬ (Bezaye)
የሚለቀቅበት ቀን፦ ነገ አርብ ምሽት
ዘማሪ፦ ታሪኩ ሳሙኤል (ታሬ)
መልካም በዓል! ዝማሬው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ ይተባበሩ።
አርብ ምሽት ይጠብቁ።
#ቤዛዬ #አዲስ_ዝማሬ #ታሪኩ_ሳሙኤል #ፋሲካ #gospelmusic #ethiopiangospel #newmusic

9 months ago
✨ አዲስ ዝማሬ – New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur ✨
🎤 በዘማሪ ስንታየሁ ሞገስ
🎶 ተሳትፎዎች | Contributors
• 🎸 ክራር – በሀይሉ
• 🎼 መሰንቆ – አቤል
• 🥁 ዋሽንት – ዘውዱ
• 🎧 ድምፅ ሪከርድ – የማርያም ሪከርድ
• ✍️ ግጥም እና ዜማ – ዘማሪ ዲ/ን ሳምሶን ነጋሽ
• 🌟 አጃቢ ዘማሪት – ባንቻየሁ
📌 New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur
zemarisintayehu
👇 ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ
🔗 https://youtu.be/_NE2HsqfJ...

u12a0u12f2u1235 u12ddu121bu122c #u12aau12f3u1290_u121du1205u1228u1275
u12d8u121bu122a u12d5u12ddu122b u1295u1309u1234
u12a2u12e8u1231u1235 u12adu122du1235u1276u1235 u12a5u122du1231 u12aau12f3u1293u127du1295 u1290u12cdu1362 u12a5u130du12dau12a0u1265u1204u122d u12a8u12d8u120bu1208u121d u121eu1275 u1208u1218u12f3u1295 u1364 u1208u121du1205u1228u1275 u12a5u1293 u1208u12edu1245u122du1273 u1364 u1208u1203u1322u12ebu1275 u1235u122du12e8u1275 u12ebu12d8u130bu1300u120du1295 u1218u1295u1308u12f5 u12a2u12e8u1231u1235 u12adu122du1235u1276u1235 u1265u127b u1290u12cdu1362
u1260u12a5u122du1231 u12a8u12a5u130du12dau12a0u1265u1214u122d u130bu122d u1218u1273u1228u1245 u1206u1296u120du1293u120d! u1260u12a5u122du1231 u12c8u12f0 u1218u1295u130du1235u1270 u1230u121bu12ed u1218u130du1263u1275 u1206u1296u120du1293u120d! u1235u1208u12dau1205 #u12aau12f3u1290_u121du1205u1228u1275_u1270u1263u1228u12ad !!! u1265u1295u1208u12cd u12edu1308u1263u12cbu120du1362
u1260u12dau1205 u12ddu121bu122c u12adu122du1235u1272u12ebu1296u127d u12a5u130du12dau12a0u1265u1204u122du1295 u12a5u1295u12f5u1273u12a8u1265u1229 u1270u130bu1265u12dbu127du128bu120d ::
https://youtu.be/VQsjGwM_s...
አዲስ ዝማሬ #ኪዳነ_ምህረት
ዘማሪ ዕዝራ ንጉሴ
ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ኪዳናችን ነው። እግዚአብሄር ከዘላለም ሞት ለመዳን ፤ ለምህረት እና ለይቅርታ ፤ ለሃጢያት ስርየት ያዘጋጀልን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
በእርሱ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ ሆኖልናል! በእርሱ ወደ መንግስተ ሰማይ መግባት ሆኖልናል! ስለዚህ #ኪዳነ_ምህረት_ተባረክ !!! ብንለው ይገባዋል።
በዚህ ዝማሬ ክርስቲያኖች እግዚአብሄርን እንድታከብሩ ተጋብዛችኋል ::
https://youtu.be/VQsjGwM_s...
11 months ago
በብዙ ውጥንቅጥ ልብ ሰባሪ ኹነቶች መሐል አሳልፎ፤ ይሄን ቀን ያሳየን፣ ዘመን ለንስሐ የጨመረልን የዘመናት ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው🙏
ዘመን ለምስጋና!
በሀገር ውስጥና በመላው አለም የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንኳን ለ 2018 ዓ. ም. ( ዘመነ ማርቆስ ) በጤና አደረሰን አደረሳችሁ።
አሮጌውን ዘመን አሳልፎ አዲስ ብለን እንድንጠራ ያስቻለን፤ በብዙ ውጥንቅጥ ልብ ሰባሪ ኹነቶች መሐል አሳልፎ፤ ይሄን ቀን ያሳየን፣ ዘመን ለንስሐ የጨመረልን የዘመናት ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው🙏
አዲስ ዓመት፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ጅማሬ።
ክረምት አልፎ መስከረም ሲጠባ፣ ምድር በአደይ አበባ አጊጣ ፣ ጭጋጋማው ሰማይ በፀሐይ ሲፈካ፣ አዲስ ዝማሬ፣ አዲስ ዜማ መንፈስን ያድሳል።
የቡሄው ዜማ በ'አበባ አየሽ ወይ' ሲተካ የወቅቶች መቀያየር፣ የተፈጥሮ ፍሰት፣ እድሜ ሰጥቶት ላስተዋለ ምንኛ ድንቅ ነው!
በሙላት በጉድለት፣ በሀዘን በደስታ፣ በሀሴት በስብራት፣ በቁጣ በሳቅ፣ በጭንቀት በእረፍት፣ በመዛል በብርታት፣ በሚፈራረቁ ስሜቶች ሆነን የሚፈራረቅ ወቅትን፣ ዓመትን ማየት በቸርነቱ ነው።
"በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።"
መዝ ፷፭:፲፩
መጪውን ዘመን ይባርክልን!
ክፉውን ከሀገራችን ያርቅልን!
ያዘኑ የሚፅናኑበት፣ የታመሙ የሚድኑበት፣ የሰላም ንፋስ የሚነፍስበት፣ እንቆቅልሻችን የሚፈታበት፣
የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የሀሴት ዓመት ይሁንልን!
መሠረት መብራቴ።
መስከረም 1, 2018 ዓ. ም.

ባርክልን
አዲስ ዝማሬ
በዜማ ራማ ተለቋል
👉 https://youtu.be/_gjgYtCIC...
6ቱ ዘማርያን
ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
ዘማሪ ዲ/ን ዳዊት ጥላሁን
ዘማሪ ዲ/ን ሚኪያስ ጸጋዬ
ዘማሪት በጸሎት አስማረ
ዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን
ዘማሪት ባንቺአየሁ ሰይፉ
ግጥም : ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው
ዜማ: ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸውና
ዘማሪ ዲ/ን ዘለዓለም ታከለ
ክራር ዲ/ን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
መሰንቆ እንዳልካቸው አዱኛ
ዋሽንት ስምዖን አረጋይ
ድምጽ ቅጂ ሚክሲንግ ማስተሪንግ
ዘጎላ ሬከርድስ
አዲስ ዝማሬ
በዜማ ራማ ተለቋል
👉 https://youtu.be/_gjgYtCIC...
6ቱ ዘማርያን
ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
ዘማሪ ዲ/ን ዳዊት ጥላሁን
ዘማሪ ዲ/ን ሚኪያስ ጸጋዬ
ዘማሪት በጸሎት አስማረ
ዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን
ዘማሪት ባንቺአየሁ ሰይፉ
ግጥም : ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው
ዜማ: ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸውና
ዘማሪ ዲ/ን ዘለዓለም ታከለ
ክራር ዲ/ን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
መሰንቆ እንዳልካቸው አዱኛ
ዋሽንት ስምዖን አረጋይ
ድምጽ ቅጂ ሚክሲንግ ማስተሪንግ
ዘጎላ ሬከርድስ
11 months ago
🔴8 ቀን ቀረው🔟🗓️‼️
በጳጉሜን ታሪክ እንሥራ‼️
🌻ልዩ በሆነችው በጳጉሜን ወር ኦርቶዶክሳውያን ልዩ ቀጠሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ይዘናል:: እንደለመድነው እንደሁልጊዜው ሁሉ ጳጉሜን 2 እንደገና በሚሊኒየም አዳራሽ እንደምቃለን::
አዲስ ዘመን የሰጠንን አምላክ በአዲስ ዝማሬ እናመስግነው:: ተሰብስበን በገዳማውያን አባቶቻችን ማዕጠንት እንባረክ:: አሮጌውን ዓመት በምስጋና እንሸኝ አዲሱን ዓመት በጸሎት በቡራኬ እንቀበል:: አዲስ ዓመትን በልዩ መዓዛ እንጀምር:: የባሌ ጎባ ጎለ ብህንሳ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አንድነት ገዳም መነኮሳት ምርቃት ብቻውን አዲሱን ዓመት ብሩህ ያደርግልናል:: ከእኛ የሚጠበቀው የአባቶችን ምርቃት ለማግኘት ጳጉሜን 2 ከቀኑ 6:00 በሚሊኒየም አዳራሽ መገኘት ነው::
👉የትኬቱ ዋጋ 200 ብር ሲሆን
በሚገኘው ገቢ ለባሌ ጎባ ጎለ ብህንሳ አቡነ ተክለሃይማኖት አንድነት ገዳም መነኮሳት
👉🏾በዓት እንሠራበታለን: (footage አለን)
👉🏾የእርሻ ሥራቸውን እናስፋፋበታለን እንዲሁም
👉🏾ገዳሙን ከተረጂነት ወደ ረጂነት ለማሸጋገር በተባበረ ክንድ እንሠራለን::
ትኬቱ በሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ስለሚገኝ ከእርስዎ የሚጠበቀው በየአቅራቢያዎ በተቀመጡ የስልክ ቁጥሮች መደወል ነው:: በተጨማሪም በተመረጡ በአሃዱ ባንክ ቅርንጫፎች በቴሌብርና ልደታ ጸናጽል መዝሙር ቤት ያገኙታል::
መርሐ ግብሩን በአካል መታደም ለማትችሉ በራማ ሚዲያ እና በሌሎች ሚዲያዎች በቀጥታ ሥርጭት ይከታተሉ::በተጨማሪም ገዳሙን ለመርዳት ነሐሴ 25 እና 26 ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ በተመረጡ ሚዲያዎች የቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ይከናወናል፡፡ በመላው ዓለም ያላችሁ ኦርቶዶክሳውያን በገዳሙ የስልክ ቁጥሮች እየደወላችሁ በረከትን እንድታገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን::
ድጋፍ ለማድረግ:
👉CBE- 1000645598974
AHADU- 0070709910901
Oromia Bank- 1829426000001
AWASH- 013521550743200
ABYSSINIA-223204082
Wegen Fund👉 https://www.wegenfund.com/...

Sponsored by
Surafel
12 months ago
ያዘኝ ~ በቅርብ ቀን
#ethiopia | ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአዲስ ዝማሬ
መዝሙረ ዳዊት 112
1፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ፥
ትእዛዙንም እጅግ የሚወድድ ሰው ምስጉን ነው።
#ethiopia | ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአዲስ ዝማሬ
መዝሙረ ዳዊት 112
1፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ፥
ትእዛዙንም እጅግ የሚወድድ ሰው ምስጉን ነው።
Comments