6 months ago
እናመሰግናለን!
#ethiopia | ክለባችን የገባበትን ችግር ተረድተው ትኩረት በመስጠት ለሰጡን ድጋፍ እና ቆራጥ አመራር እናመሰግናለን፡፡
ክብርት ከንቲባ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ታሪካዊነት እና ስላለው ዋጋ በተገቢው መልኩ በመረዳትዎም ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው፡፡
ራሳችንን የኢትዮጵያ እና የአዲስ አበባ ክለብ ነን ብለን ስንጠራም በእንዲህ አይነት ቀን ከተማችን ከጎናችን እንደምትሆን በማመን ነበር ፥ በእርስዎ ተግባር አዲስ አበባ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ መሆናቸውን አረጋግጠናል፡፡
#አዲስአበባየኛ #ቅዱስጊዮርጊስየኛ

Comments