10 months ago
🎬 "ለእናቴ ስል"
ታደሰ ዋሲሁን የተጻፈው "ለእናቴ ስል" አዲስ የአማርኛ ፊልም በዩቲዩብ ተለቋል።
በጎልደን ፊልም ኘሮዳክሽን ተሰርቶ በቴዳ ፊልም አማካኝነት ቀርቧል።
የኢትዮጵያ አንጋፋና የጥበብ ኮከቦች፣ አርቲስት ቸርነት ነጋሽን፣ አርቲስት ልዮ ወርቅ ተፈራን እና ሌሎች በርካታ ተወዳጅ ባለሙያዎችን አሰባስቦ በፍቅርና በስሜት የተሞላ ታሪክ ይዞላችሁ መጥቷል።
https://youtu.be/iWcA6DP8u...
ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!
#አዲስአማርኛፊልም #የታደሰዋሲሁን #ጎልደንፊልምኘሮዳክሽን #ቴዳፊልም #ethiopianmovie #newrelease #youtube

Comments