23 days ago
ሰላም ወዳጆቼ እንደምን አላችሁልኝ ዛሬ አዲስ ነገር ይዤላችሁ ብቅ ብያለሁ 😍
:
:
እውነተኛው የጉራጌ ባህላዊ ምግብ ናፍቆት እያንገበገባችሁ ነው አይደል?😱
ያ የእናቶች እጅ የሚያስቆረጥም የክትፎ አሰራር፣ ያ ትክክለኛው ለጋ የገጠር ቅቤ፣ ሚጥሚጣስ የቆጮውስ ነገር ብትሉ ☺️
እንግዲያውስ እኛ አለንላችሁ , ደረስንላችኋል ትላችኋለች #ቢጥር_ክትፎ
ሙሉ በሙሉ በባህላዊ እና ተፈጥሯዊ መንገድ ብቻ የሚዘጋጁ የጉራጌ የባህል ጥዑም ምግቦችን ይዘንላችሁ ብቅ ብለናል!
ስሙን ያዙትማ #ቢጥር_የጉራጌ_ክትፎ (Bitir Kitfo Catering Service) 🍲✨
:
ከእኛ የክትፎ ኬተሪንግ ሲያዙ እነዚህን ያገኛሉ
* ጥሬ ክትፎ
* ብስል ክትፎ
* አምብር ክትፎ
* አይብ
* ጎመን በስጋ
* ኧቆት
* ዝማሞጃት
* ቆቆስየ
* ቆጮ 🫓 ኧረ ምን የሌለ ነገር አለ እናንተ ብቻ እዘዙን ለሠርግ ብትሉ ፣ ለልደት ፣ ለምርቃት ፣ ለተለያዩ ፕሮግራሞች ወይም ዝም ብሎ የቤት ውስጥ የቅዳሜና እሁድ ግብዣ ካላችሁ፣ ማድቤቱን ለቢጥር ይልቀቁላት
ካሉበት ቦታ ሆነው ይዘዙን፤ በቆንጆ ዋጋና በጥራት እንሰራሎታለን !
📞 ለማዘዝ በዚሁ በውስጥ መስመር (Inbox) ያናግሩን ወይም በስልክ ቁጥር 📞0989533145 ይደውሉልን
“ቢጥር - እውነተኛው የጉራጌ ባህላዊ ጣዕም”

Comments