20 days ago
#በሃይማኖታችን_እንድንጸና አግዙን!!!
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን በሀገረ ውስጥና በውጪም በተለያዩ የዓለማችን ክፍል የምትገኙ በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ሰብከት የምትገኘው #የጎፎሬ_ደብረ_መንክራት_በአታ_ለማርያም_ቤተክርስቲያን ከዚህ በታች በተገለጹ ችግሮች ምክንያት ምዕመናን በታላቅ ስነልቦና ውድቀት በታቸኝነት ስሜት ውስጥ ይገኛሉ ።
፩. አገልግሎት የሚፈጸመው በአንድ ካህንና በአንድ ዲያቆን ይህም የኪዳን ጸሎት ብቻ መሆንና ለካህኑም ወርሃዊ ደምወዝ ለመክፈል የአቅም ውስንነት
፪ .ምዕመናን በ40 በ80 ክርስትና አይነሱም ብሞቱ መታሰቢያ አይደረግላቸውም
፫.ለአምልኮተ እግዚአብሔር የሠሯት መቃኞ ለመፍረስ መቃረብና የተጀመረው ህንፃ ቤተመቅደስ ለረጅም ጊዜ መቋረጥ
፬.የንዋያተ ቅድሳት እጥረትና ሌሎችም ችግሮች ይገኙበታል።
ስለሆነም የተከበራችሁ ምዕመናን ይህንን የገጠሪቷን ቤተክርስቲያን ችግሯን ለመቅረፍ አቅማችሁ በፈቀደው ሁሉ በማጋዝ ምዕመናንን እንድታጸኑና እንድታበረተቱ እናንተም የእመቤታችንን በረከት እንድታገኙ በልዑል እግዚአብሔርና በእናቱ በድንግል ማርያም ስም እንጠይቃለን።
#የጎፎሬ_ደብረ_መንክራት_በአታ_ለማርያም ቤተክርስቲያን
፩. #ንግድ ባንክ ÷1000624326281
፪. #አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815
፫. #አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101
፬. #ዳሽን ባንክ፦ 5640919295011
ስልክ #0933055802 #0911414852
🌐 የፌስቡክ ገጽ፦ https://www.facebook.com/d...
"እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና።" (2ኛ ቆሮ. 9:7)
አባቶች በጸሎት እንዲያስቡ የክርስትና ስማችሁን
🙏 t.me/degnet0321
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/nizanudegnite...
via ዲያቆን ደግነት ደመቀ

Comments