3 hours ago
“ ከአሜሪካ መልስ ሬሴን ላገል ወስኜ ነበር “ ሮናልዶ
“ የፖርቹጋልን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ ”
“ አሰልጣኙ ቃሉን አጥፏል ”
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በብሔራዊ ቡድኑ ስለተፈጠረው አለመግባባት ማብራሪያ ሰጥቷል።
ከአለም ዋንጫ በኋላ ራሱን ለማግለል የስንብት ደብዳቤ አዘጋጅቶ እንደነበር ሮናልዶ አረጋግጧል።
ይሁን እንጂ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ሀሳቡን ቀይሮ እንዲቀጥል መጠየቃቸውን ተከትሎ ሀሳቡን እንደለወጠ ተናግሯል።
በወቅቱ ፕሬዝዳንቱ አዲስ አሰልጣኝ ማንን ለመሾም እንዳሰቡ ሲነግሩኝ “ ጄሱስ ጥሩ ምርጫ መሆኑን ነግሬያቸዋለሁ " ብሏል።
“ አሰልጣኙ ሲሾሙ ደስተኛ ነበርኩ ውጤቱም ምርጫው ትክክል መሆኑን አሳይቷል “ ሲል ገልጿል።
ሮናልዶ ብሔራዊ ቡድኑን ለመልቀቅ የወሰነው አሰልጣኙ ሁለት ጊዜ ቃላቸውን በመስበራቸው መሆኑን አስረድቷል።
“ ለዚህ የፖርቹጋልን ህዝብ ይቅር እጠይቃለሁ “ ያለው ሮናልዶ “ ቃሉን ማጠፉ እኔ ላይ ተፅዕኖ ነበረው "ብሏል።
"ከዚህ በፊት እንደማላስፈልግ ከተሰማኝ ሻንጣዬን ይዤ እሄዳለሁ ብዬ ነበር እሱን አድርጊያለሁ “ ሲል ተናግሯል።
ለዚህም በፌዴሬሽኑ መቀጣት አለብኝ ያለ ሲሆን “ በጥሩ አካላዊ ሁኔታ ላይ ነኝ ከቅጣቱ በኋላ ዝግጁ እሆናለሁ "ብሏል።
@tikvahethsport kidusyoftahe ሮናልዶ ወደ ብሔራዊ ቡድኑ እንደሚመለስ አሳወቀ ! ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቀጣይ ጨዋታዎች ወደ ብሔራዊ ቡድኑ እንደሚመለስ ይፋ አድርጓል። ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቀጣይ አሰልጣኙ ጥሪ ካቀረቡለት ብሔራዊ ቡድኑን እንደሚቀላቀል አሳውቋል። ሮናልዶ በሰጠው አስተያየት ከብሔራዊ ቡድኑ ራሴን አላገልም ሲል ለፖርቹጋል ህዝብ እና ደጋፊዎች አሳውቃለሁ ብሏል። @tikvahethsport kidusyoftahe

(ዘ-ሐበሻ ስፖርት) ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ጆርጌ ጂሰስ ጋር ስለተፈጠረው አለመግባባት እና በቡድኑ ውስጥ ስላለው ቀጣይ ቆይታ ዝርዝር ማብራሪያ የሚሰጥ ይፋዊ መግለጫ አውጥቷል። ሮናልዶ በራሱ አንደበት ባወጣው በዚህ መግለጫ፣ አሰልጣኙ የገቡለትን ቃል በማጠፍ ክህደት እንደፈጸሙበት በግልጽ አስታውቋል።
ከ2026ቱ የዓለም ዋንጫ በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ በይፋ ለመሰናበት የመሰናበቻ ደብዳቤ አዘጋጅቶ እንደነበር ያስታወሰው ሮናልዶ፣ የፖርቹጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ውሳኔውን ዳግም እንዲያጤነው እና በቡድኑ እንዲቀጥል አጥብቀው እንደጠየቁት ገልጿል። በወቅቱም ፕሬዝዳንቱ አዲሱን አሰልጣኝ ጆርጌ ጂሰስን ሹመት በተመለከተ የሮናልዶን አስተያየት የጠየቁ ሲሆን፣ ሮናልዶም ለእርሳቸው መሾም ሙሉ ድጋፉን ሰጥቶ እንደነበር አብራርቷል።
ጂሰስ ከተሾሙ በኋላ ሁለቱ አካላት ሮናልዶ በሚጫወትበት የአል ናስር ክለብ የቅድመ ውድድር ልምምድ ማዕከል በአካል ተገናኝተው ተወያይተዋል። በውይይቱም አሰልጣኙ ሮናልዶ ለመጪው ፕሮጀክታቸው ወሳኝ መሆኑን ነግረውት፣ የአካል ብቃቱን ለመጠበቅ በሚል የመጀመሪያውን እና የመጨረሻውን ጨዋታ ብቻ እንዲጫወት፣ ወደ ኖርዌይ እና ዴንማርክ ከቡድኑ ጋር እንዳይጓዝ ሃሳብ አቅርበውለት ነበር። ነገር ግን ሮናልዶ "የቡድኑ አምበል ሆኜ አብሬ አለመጓዝ መጥፎ አርአያነት ነው" በማለት ሃሳቡን ወዲያውኑ ውድቅ ማድረጉን እና አሰልጣኙም በውሳኔው መስማማታቸውን አስታውቋል። ይህ ውይይት በተካሄደበት ወቅት አሰልጣኝ ጂሰስን በ2025 ወደ ክለቡ በማምጣት ትልቅ ሚና የነበራቸው የአል ናስሩ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሲማኦ ኩቲንሆ በስፍራው እንደነበሩ ሮናልዶ አክሏል።
ከስምምነቱ በኋላ ሮናልዶ በአልቫላዴ ስታዲየም በተካሄደው የመጀመሪያ ጨዋታ ላይ ተሰልፎ የተጫወተ ሲሆን፣ ተቀይሮ ሲወጣም የአምበልነቱን ማዕረግ ለብሩኖ ፈርናንዴዝ አስረክቦ ነበር። ሮናልዶ ይህ ድርጊቱ ምናልባትም በብሔራዊ ቡድኑ የመጨረሻው ተሳትፎ ሊሆን እንደሚችል በወቅቱ እንዳላሰበ ተናግሯል።
ዋነኛው ችግር የተፈጠረው ግን በኖርዌዩ ጨዋታ ላይ ነው። በእለቱ ሮናልዶ በድራጋዎ ስታዲየም ለሚደረገው ቀጣይ ጨዋታ ዝግጅት ሙሉ በሙሉ እረፍት እንዲያደርግ በቅድሚያ ስምምነት ተደርጎ የነበረ ቢሆንም፣ የምሳ ሰዓት ላይ የአሰልጣኙ ረዳት መጥቶ ጂሰስ እንደሚፈልጉት ነገረው። ጂሰስም በድንገት "ለ30 ደቂቃ መጫወት ትችላለህ ወይ?" ሲሉ እንደጠየቁትና እሱም ከቅድመ ስምምነታቸው ውጪ ቢሆንም ጥያቄውን ተቀብሎ ፈቃደኛ መሆኑን እንደገለጸላቸው ሮናልዶ አብራርቷል።
ነገር ግን ሮናልዶ ከእረፍት ሰዓት ጀምሮ የሟሟቂያ ልምምድ እያደረገ ሙሉ 45 ደቂቃዎችን ቢያሳልፍም፣ አሰልጣኙ ወደ ሜዳ ሳያስገቡት ጨዋታው ተጠናቋል። ሮናልዶ መግለጫውን ሲያጠቃልል፣ "ከዚያ በኋላ የሆነውን ሁሉም ሰው ያውቃል። አሰልጣኙ ለእኔ የገቡትን ቃል አጥፍተዋል" በማለት የጆርጌ ጂሰስን ተግባር በጽኑ ኮንኗል።

23 hours ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) ‹‹ክርስቲያኖ ሮናልዶን ይቅርታ አልጠይቀውም›› ሲሉ የፖርቹጋሉ አሰልጣኝ ተናገሩ፡፡ የፖርቹጋሉ አሰልጣኝ ጆርጅ ጀሱስ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር የተፈጠረውን ውዝግብ ተከትሎ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ‹‹ማንምም ይቅርታ አልጠይቅም›› ብለዋል፡፡ የአምስት ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊ ሮናልዶ አሁን እየተካሄደ ባለው አለም አቀፍ ውድድር በአሰልጣኙ ተመርጦ የነበረ ቢሆንም ውድድሩን ሳያጠናቅቅ የፖርቹጋልን ካምፕ ለቆ በግል አውሮፕላኑ መጓዙ ይታወቃል፡፡ ከዚያም በማህበራዊ ሚዲያው ላይ ለምን ለቆ እንደሄደ ከፖርቹጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ከተነጋገረ በኋላ ‹‹ሚስጥሩን›› ይፋ እንደሚያደርግ ገልፆ ነበር፡፡
ነገር ግን የ41 አመቱ ተጨዋች ፖርቹጋል ከኖርዌይ ጋር ባደረገችው ግጥሚያ ወቅት ከ18 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀያሪዎች ወንበር ላይ ማሳለፉ ይታወቃል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑን ካምፕ ለቆ የወጣውም ከዚህ ጨዋታ በኋላ ነበር፡፡ አሰልጣኙ ጀሱስ ትላንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት ከሮናልዶ ጋር ስለተፈጠረው ጉዳይ፣ እንዲሁም ሮናልዶን ይቅርታ ይጠይቁት እንደሆነና በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያዎችን እንዲሰጡ ተጠይቀው ነበር፡፡ እሳቸውም ግራ በመጋባት ‹‹ይቅርታ የምጠይቀው በምን ጉዳይ ነው?›› የሚል ጥያቄ ካነሱ በኋላ ‹‹ማንምም ይቅርታ አልጠይቅም›› የሚል መልስ ሰጥተዋል፡፡ ስለተፈጠረው ጉዳይ ዝርዝር መረጃ ከመስጠት ቢቆጠቡም ብሄራዊ ቡድኑ ለሮናልዶ በሩን ዝግ እንደማያደርግ ገልፀዋል፡፡
ሲናገሩም ‹‹በሚቀጥለው የአለም አቀፍ ጨዋታዎች እረፍት ለሮናልዶ ጥሪ ይቀርብለታል፡፡ ከፈለገ ያንን ጥሪ ተቀብሎ ይመጣል፡፡ ውሳኔው ግን የእሱ ነው›› ብለዋል፡፡ ጨምረውም ‹‹ይህንን ሁሉ የፈጠረው የማሟሟቅና አለማሟሟቅ እንዲሁም ወደሜዳ መግባትና አለመግባት ነገር ነው፡፡ በእርግጥ እሱ በመሆኑ ብቻ ልክ ሊሆን ይችላል፡፡ ምክንያቱም ትልቅ ስም ያለውና ተምሳሌት ነው፡፡ ነገር ግን ዛሬ ስንት ተጨዋቾች አሟሙቀው ወደሜዳ አልገቡም? ከእነሱ መካከልስ ችግር የፈጠረ አለ? የለም›› በማለት አስረድተዋል፡፡

1 day ago
ሮናልዶ ወደ ብሔራዊ ቡድኑ ይመለሳል ?
የፖርቹጋል እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ፔድሮ ፕሮኣንካ ሮናልዶ ወደ ብሔራዊ ቡድኑ ይመለሳል የሚል ሀሳባቸውን ሰጥተዋል።
ፕሬዝዳንቱ በሮናልዶ እና አሰልጣኙ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ነው ሲሉ ገልጸዋል።
“ ሮናልዶ የፖርቹጋል ትልቁ ምልክት ነው ” ያሉት ፕሬዝዳንቱ “ ለእሱ ክብር ሊሰጥ ይገባል " ሲሉ አሳስበዋል።
አክለውም “ እሱ በቡድኑ ያለው ባለው ስፖርታዊ አቅም ምክንያት ነው ይሄ ሊያከራክር አይገባም "ብለዋል።
" የቴክኒክ ብቃቱ እስካለ ድረስ ሁልጊዜ የብሔራዊ ቡድኑ አካል ሆኖ ይቀጥላል እሱ ስሜታችን ይሄ መሆኑን ያውቃል “ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
በቀጣይ ከሮናልዶ ጋር ቁጭ ብለው በመነጋገር መፍትሔ እንደሚፈልጉ ፕሬዝዳንቱ ጨምረው አሳውቀዋል።
@tikvahethsport kidusyoftahe “ ሮናልዶ ስለ ቆይታው በራሱ ይወስናል ” ጆርጅ ጄሱስ “ ለመፍታት ቀላል ነገር ነው የተፈጠረው " የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወቅታዊ ሁኔታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አሰልጣኙ በሰጡት ቃል “ አሁንም ሁሉም ነገር ክፍት ነው በሩ አልተዘጋም “ ሲሉ መመለስ እንደሚችል ተናግረዋል። “ ሮናልዶ ስለወደፊት ቆይታው በራሱ ይወስናል “ ያሉት አሰልጣኙ “…

2 days ago
“ ሮናልዶ ስለ ቆይታው በራሱ ይወስናል ” ጆርጅ ጄሱስ
“ ለመፍታት ቀላል ነገር ነው የተፈጠረው "
የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወቅታዊ ሁኔታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
አሰልጣኙ በሰጡት ቃል “ አሁንም ሁሉም ነገር ክፍት ነው በሩ አልተዘጋም “ ሲሉ መመለስ እንደሚችል ተናግረዋል።
“ ሮናልዶ ስለወደፊት ቆይታው በራሱ ይወስናል “ ያሉት አሰልጣኙ “ እኔ አይደለሁም ይሄን የምወስነው ብለዋል።
የተፈጠረውን ክስተት “ አለመግባባት ነው ” ሲሉ የገለፁት ጆርጅ ጄሱስ “ ለመፍታት በጣም ቀላል ነገር ነው "ሲሉ ተናግረዋል።
ሮናልዶ በቀጣይ ጥሪ ይቀርብለት እንደሆነ የተጠየቁት አሰልጣኙ “ እሱ መጫወት ከፈለገ ለምን አይሆንም "ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
@tikvahethsport kidusyoftahe “ ስለ ሮናልዶ ከጨዋታው በኋላ እንነጋገራለን ” ጆርጅ ጄሱስ “ ሮናልዶ የፖርቹጋል ምልክት ነው " የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ከነገው የኖርዌይ ጨዋታ በፊት ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ እያደረጉ ይገኛሉ። ከሮናልዶ ጋር ችግራቸውን ለመፍታት ዝግጁ ስለመሆናቸው የተጠየቁት አሰልጣኙ “ አሁን ትኩረቴ ጨዋታው ላይ ነው “ ብለዋል። “ ነገርግን ይሄን ስል የክርስቲያኖ ሮናልዶን ጉዳይ…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከቡድኑ ከተለየ ወዲህ፣ ጎንሳሎ ራሞስ ለፖርቹጋል በተሰለፈባቸው ባለፉት ሶስት ጨዋታዎች በሁሉም ላይ ጎል አስቆጥሯል።
🔥
No Ronaldo …….. No Problem
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
No Ronaldo …….. No Problem
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Sponsored by
Surafel
2 days ago
"ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሁልጊዜም የፖርቱጋል ታላቁ የእግር ኳስ ምልክት ሆኖ ይኖራል" — ብሩኖ ፈርናንዴዝ
#ethiopia | የፖርቱጋል ብሔራዊ ቡድን አማካኝ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በሰጠው አስተያየት፣ ሮናልዶ ለሀገሩ እና ለብሔራዊ ቡድኑ ያበረከተው አስተዋጽኦ እና ታላቅነት በምንም መልኩ የማይቀየር መሆኑን ገለጸ።
ብሩኖ ከሮናልዶ ጋር መነጋገሩን ጠቅሶ፣ "ክርስቲያኖ ለብሔራዊ ቡድናችን እና ለሀገራችን ሁልጊዜም ቢሆን የሁሉጊዜም ታላቁ ምልክት እንደሆነ እና እንደሚቀጥል ነግሬዋለሁ" ሲል ተናግሯል።
የፖርቱጋል ብሔራዊ ቡድን የተከፋፈለ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ አንድ እንደሆነ እና ይህ አንድነት ለቡድኑ ስኬት ወሳኝ መሆኑን ገልጿል።
መፈታት ያለባቸው ጉዳዮች በቡድኑ ውስጥ በሚደረግ ውይይት ለሁለቱም ወገኖች መልካም በሆነ መንገድ መጠናቀቅ እንዳለባቸው አስምሮበታል።
ሮናልዶ ከታሪክ ታላላቅ ተጫዋቾች ተራ መመደቡ ብቻ ሳይሆን፣ በሁሉም ፖርቱጋላውያን ልብ ውስጥ ሁልጊዜም ልዩ እና የጸና ቦታ ያለው ተጫዋች መሆኑን አረጋግጧል።
#portugal #ronaldo #cristianoronaldo #brunofernandes #football #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

የክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋል ቆይታ ?
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በብሔራዊ ቡድን ስለሚኖረው የወደፊት ቆይታ ማብራሪያ እየጠበቀ መሆኑ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ከዛሬ ምሽቱ ጨዋታ በኋላ በክርስቲያኖ ሮናልዶ ጉዳይ አቋማቸውን ያሳውቃሉ።
ሮናልዶ የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ ከለቀቀ በኋላ በዛሬው ዕለት ወደ ሳውዲ አረቢያ ማቆቅናቱ ተገልጿል።
ሮናልዶ ለሀገሩ ባለው አክብሮት ምክንያት የብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ሳያበቃ ተጨማሪ አስተያየት መስጠት እንዳልፈለገ ተነግሯል።
ሁኔታውን በተመለከተ ከዛሬ ጨዋታ በኋላ ተጨማሪ ማብራሪያዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ተናግሯል።.
@tikvahethsport kidusyoftahe

ፖርቹጋል ሮናልዶን ማጣቷ እንዳሰጋት ገለፀች !
የፖርቹጋል ኢኮኖሚ ሚኒስቴር ማኑኤል ካስትሮ አልሜዳ የክርስቲያኖ ሮናልዶ ሁኔታ ሀገሪቱን እንዳሰጋ ገለፁ።
ሚኒስቴሩ ክርስቲያኖ ሮናልዶ " ለፖርቹጋል ብራንድ ሀብት ነው " የሚል እምነት እንዳላቸው ገልጸዋል።
“ ሮናልዶ ፖርቹጋል ውስጥ ከፍተኛ እውቅና ያለው ሰው ነው " ያሉት ባለስልጣኑ “ ከእሱ በፊት ፖርቹጋልን የሚያውቅ አልነበረም ለእሱ ምስጋና ይግባው “ ብለዋል።
የፖርቹጋል መንግሥት ክርስቲያኖ ሮናልዶን ማጣት ስለሚያመጣው ተፅዕኖ ስጋት እንዳደረበት ጨምረው ተናግረዋል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶን ማጣት የሀገሪቱን ገፅታ እና ያላትን አለም አቀፍ ተፅዕኖ ሊጎዳ እንደሚችል ስጋት መኖሩ ተነግሯል።
@tikvahethsport YisakAH

3 days ago
“ ለሮናልዶ የተለየ ክብር ነው ያለኝ ” ዚነዲን ዚዳን
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን ለክርስቲያኖ ሮናልዶ የተለየ ክብር እንዳላቸው ገልጸዋል።
“ ሮናልዶ አስደናቂ ዋንጫዎችን እንዳሸንፍ አድርጎኛል “ ያሉት ዚዳን “ ለአንተ ኮፍያዬን ዝቅ አደርጋለሁ " ሲሉ ተናግረዋል።
አክሎም “ እሱ ለነበረው ታላቅ የእግር ኳስ ህይወት ምስጋና ማቅረብ አለብን ከእኔ ጋር ስለነበር እድለኛ ነበርኩ "ብሏል።
“ ለሁሉም ተጨዋቾች በተለይ ለክርስቲያኖ ሮናልዶ የተለየ አክብሮት ነው ያለኝ ” ዚነዲን ዚዳን.
@tikvahethsport kidusyoftahe
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን ለክርስቲያኖ ሮናልዶ የተለየ ክብር እንዳላቸው ገልጸዋል።
“ ሮናልዶ አስደናቂ ዋንጫዎችን እንዳሸንፍ አድርጎኛል “ ያሉት ዚዳን “ ለአንተ ኮፍያዬን ዝቅ አደርጋለሁ " ሲሉ ተናግረዋል።
አክሎም “ እሱ ለነበረው ታላቅ የእግር ኳስ ህይወት ምስጋና ማቅረብ አለብን ከእኔ ጋር ስለነበር እድለኛ ነበርኩ "ብሏል።
“ ለሁሉም ተጨዋቾች በተለይ ለክርስቲያኖ ሮናልዶ የተለየ አክብሮት ነው ያለኝ ” ዚነዲን ዚዳን.
@tikvahethsport kidusyoftahe
Sponsored by
Surafel
3 days ago
ይህንን ያውቃሉ ኑኖ ሜንዴዝ በIG ገፁ
- የሀገሩን ልጅ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፎሎ አያደረገውም ❌
- የቀድሞ ቡድን አጋሩን ሊዮኔል ሜሲን ደግሞ ፎሎ ያደርገዋል
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
- የሀገሩን ልጅ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፎሎ አያደረገውም ❌
- የቀድሞ ቡድን አጋሩን ሊዮኔል ሜሲን ደግሞ ፎሎ ያደርገዋል
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
3 days ago
“ ሮናልዶ የፖርቹጋል ትልቁ ምልክት ነው ” ፈርናንዴዝ
ፖርቹጋላዊው አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የብሔራዊ ቡድኑ መልክት ነው ሲል ተናግሯል።
“ ሮናልዶ ሁልጊዜም የብሔራዊ ቡድኑ ትልቁ ምልክት ይሆናል “ ያለው ፈርናንዴዝ “ እሱ የአለም እግርኳስ ተምሳሌት ነው "ብሏል።
አክሎም “ እሱ የሁሉም ፖርቹጋላዊ አክብሮት ይገባዋል ፤ ምንም ቢፈጠር ትልቁ ምልክታችን መሆኑ እንደማይቀየር ነግሬዋለሁ “ ሲል ገልጿል።
ብሩኖ ፈርናንዴዝ አያይዘውም በብሔራዊ ቡድኑ ውስጥ መከፋፈል እንዳይኖር ሁለቱም ወገኖች ነገሮችን በጥሩ ሁኔታ እንዲፈቱ ጠይቋል።
“ ሮናልዶ በእርግጠኝነት በታሪክ ከታዩ ታላቅ ተጨዋቾች መካከል እና ፖርቹጋላዊያን ልብ ውስጥ የተረጋገጠ ቦታ አለው “ ፈርናንዴዝ

“ ስለ ሮናልዶ ከጨዋታው በኋላ እንነጋገራለን ” ጆርጅ ጄሱስ
“ ሮናልዶ የፖርቹጋል ምልክት ነው "
የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ከነገው የኖርዌይ ጨዋታ በፊት ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ እያደረጉ ይገኛሉ።
ከሮናልዶ ጋር ችግራቸውን ለመፍታት ዝግጁ ስለመሆናቸው የተጠየቁት አሰልጣኙ “ አሁን ትኩረቴ ጨዋታው ላይ ነው “ ብለዋል።
“ ነገርግን ይሄን ስል የክርስቲያኖ ሮናልዶን ጉዳይ ወደጎን እያደረግኩ ነው ማለት አይደለም “ ሲሉ ተናግረዋል።
“ ሮናልዶ የብሔራዊ ቡድኑ እና የፖርቹጋል ምልክት ነው ” ያሉት አሰልጣኙ " ከጨዋታው በኋላ ስለዚህ ጉዳይ ለመነጋገር ጊዜ ይኖረናል "ብለዋል።

4 days ago
ለፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን ጠንካራ መልዕክት መላክ ፈልጌ ነው።ለሮናልዶ የሚገባውን ክብር እና ዋጋ ካልሰጡት አለም ላይ ብዙ የሚያደንቁት ሰዎች አሉ።
ሆይሉንድ ለምን የሮናልዶን የደስታ አገላለፅ እንደተጠቀመ ሲጠየቅ ብለው [Globesoccer] ይሄን ፖስት አድርገው ነበረ ሰሞኑን።
ግሎብሳከር ይሄንን መረጃ በኢንስታግራም ገፁ ፖስት ቢያረግም ተጨዋቹ ሆይሉንድ ኮሜንት ስር እኔ ይሄን አላልኩም በማለት አዋርዷቸዋል።
Damn😀
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et 🚨 ራስመስ ሆይሉንድ በፖርቹጋል ላይ ጎል ካስቆጠረ በኋላ የክርስቲያኖ ሮናልዶን “SIUUUU” ያደረገበትን ምክንያት ገልጿል፦ “ለፖርቹጋል ቡድን ጠንካራ መልዕክት ማስተላለፍ ፈልጌ ነበር፤ እናንተ ለክርስቲያኖ የሚገባውን ዋጋ ባትሰጡትም፣ በዓለም ዙሪያ በእሱ የተነሳሱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችና ህፃናት አሉ።” “ክርስቲያኖ ሁሌም ለሁሉም ሰው ምሳሌ እና አርአያ ሆኖ ይቀጥላል።” @Bisrat_Sport_433et …

🚨 ጌርሰን ሮድሪጌስ በInstagram ላይ ለክርስቲያኖ ሮናልዶ ያጋራው መልዕክት፦
“ከአንድ ሰው ለአንድ ከዚህ ዓለም ውጪ ለሆነ ፍጡር…
ክርስቲያኖ ሮናልዶ፣ 7 ጊዜ ተጋጥመን ተጫውተናል። በእነዚያ ሰባት ጊዜያት ሁሉ ሜዳውን ተሻግሬ ስመለከትህ፣ የማየው ተራ ሰው አልነበረም። እንደ ከዚህ ዓለም ውጪ የመጣ ፍጡር፣ ማንም ሊያቆመው በማይችል ኃይል ትንቀሳቀስ ነበር።
ከአንተ ጋር ያደረግኩት እያንዳንዱ ፍልሚያ፣ ሰው የሚባለውን የአቅም ወሰን ሲያልፍ ምን ማድረግ እንደሚችል አስተምሮኛል።
ግን ልቤን የሚሰብረው ይህ ነው፤ ፖርቹጋልን ለዓለም ያስተዋወቀ፣ ዓለም ባንዲራችንን እንዲያውቅ ያደረገ፣ የሀገራችን የልብ ትርታ የነበረ ሰው፤ የስራ ዘመኑ ወደ መጨረሻው እየተቃረበም ቢሆን ሀገሩ የተለየ ክብር ሊሰጠው ይገባል። ያ ክብር ይገባሃል።
ለሰዎች ‘ከፖርቹጋል ነኝ’ ስላቸው ስለ ሮናልዶ ይጠይቁኛል። አሁንስ? ያማል። ምክንያቱም አንተ ከተጫዋች በላይ ነበርክ፤ ፖርቹጋልን ለዓለም ያስተዋወቀ ድምፅ ነበርክ።
ከሁሉም በላይ የሚያሳዝነኝ ይህ ነው።”
@Bisrat_Sport_433et

ሮናልዶ እና ኤሪክ ቴን ሀግ ለምን ተጋጩ ?
ከአመታት በፊት በክርስቲያኖ ሮናልዶ እና አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ መካከል አለመግባባት ነበር።
በወቅቱ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ሮናልዶን ተጠባባቂ ያደረጉ ሲሆን በኋላም ክለቡን እንዲለቅ ምክንያት ሆኗል።
አሁን ላይ ፍሬድ በሰጠው አስተያየት በሁለቱ መካከል የነበረው አለመግባባት የአጨዋወት እንደነበር ገልጿል።
ፀቡ ቀላል ነበር ያለው ፍሬድ “ ሮናልዶ ለማጥቃት አይሮጥም ነበር በዚህ ምክንያት እሱን አላጫወተውም ተጠባባቂ አድርጎታል " ብሏል።

“ ቴንሀግ ተጨዋች አያያዝ ላይ ደካማ ነበር ” ፍሬድ
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ አማካይ ፍሬድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ከተጨዋቾች ጋር ስምምነት እንዳልነበራቸው ተናግሯል።
ፍሬድ ቴን ሀግ የማንችስተር ዩናይትድን ተጨዋቾች የመሩበትን መንገድ “ በጣም ደካማ "ሲል ገልፆታል።
“ እሱ ከሁሉም ጋር መነታረክ ይወድ ነበር “ ያለው ፍሬድ " ከእኔ ፣ ሮናልዶ ፣ ካሴሚሮ ፣ ራሽፎርድ ጋር ይጨቃጨቅ ነበር "ብሏል።
አክሎም “ ኔዘርላንዳዊ ተጨዋቾች ብቻ ነበሩ የመጫወት እድል የሚያገኙት " ሲል ተናግሯል።
ከተጨዋቾች አያያዝ ውጪ ቴን ሀግ “ በታክቲክ ካሰለጠኑኝ ምርጥ አሰልጣኞች አንዱ ነው "ሲል አወድሷል።
“ እሱ የሚያመጣው ተጨዋች ኔዘርላንዳዊ ፣ የአያክስ እና ከራሱ ወኪል ነበር እንግዳ ነገር ነበር “ ፍሬድ

የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን ክርስቲያኖ ሮናልዶ ካምፑን ለቆ ከሄደ በኋላ በኢንስታግራም ገፃቸው ላይ ከ1.6 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን አጥተዋል።
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
@Bisrat_sport_433et
Sponsored by
Surafel
4 days ago
ፖርቹጋል ሮናልዶን ልታነጋግር ነው !
ፖርቹጋል ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት እየሰራች መሆኑ ተነግሯል።
ፖርቹጋል በሚቀጥለው ሳምንት ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ለመነጋገር ማቀዷን ማርካ ዘግቧል።
ሀገሪቱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚገባውን ያማረ አሸኛኘት እንዲደረግለት እንደምትፈልግ ተገልጿል።
ሮናልዶ ከብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ጋር መጋጨቱን ተከትሎ የቡድኑን ስብስብ መልቀቁ አይዘነጋም።

የፖርቹጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የክርስቲያኖ ሮናልዶ የብሔራዊ ቡድን ቆይታ በዚህ መልኩ አሳዛኝ በሆነ ሁኔታ እንዳይጠናቀቅ ለማድረግ በሚል፤ በአሰልጣኝ ጆርጄ ጄሱስ እና በሮናልዶ መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ እና ስምምነት ላይ ለመድረስ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል።
- Abola
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
- Abola
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4 days ago
ቶማስ ሙለር በሮናልዶ እና ሜሲ መካከል ባለው ምርጫ ዙሪያ የቀረበለትን ጥያቄ ሲመልስ :-
"እንግዲህ፣ ይህ ጥያቄ በጣም ብዙ ጊዜ ተጠይቄበታለሁ። በጨዋታ ዘመኔ የመጀመሪያዎቹ 10 ዓመታት ውስጥ ሁልጊዜም የምመርጠው ሮናልዶን ነበር። እሱን በመጋፈጥ ብዙ ተሰቃይተናል፤ በርካታ ጨዋታዎችንም በእሱ ምክንያት ተሸንፈናል። ነገር ግን አሁን ነገሮችን በሰፊው እይታ ስመለከታቸው፣ ሜሲ በታሪክ ውስጥ ታላቁ ተጫዋች እንደሆነ አያለሁ።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
"እንግዲህ፣ ይህ ጥያቄ በጣም ብዙ ጊዜ ተጠይቄበታለሁ። በጨዋታ ዘመኔ የመጀመሪያዎቹ 10 ዓመታት ውስጥ ሁልጊዜም የምመርጠው ሮናልዶን ነበር። እሱን በመጋፈጥ ብዙ ተሰቃይተናል፤ በርካታ ጨዋታዎችንም በእሱ ምክንያት ተሸንፈናል። ነገር ግን አሁን ነገሮችን በሰፊው እይታ ስመለከታቸው፣ ሜሲ በታሪክ ውስጥ ታላቁ ተጫዋች እንደሆነ አያለሁ።"
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
5 days ago
ፖርቹጋል በርካታ ተከታዮቿን አጥታለች !
የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን በርካታ የኢንስታግራም ማህበር ትስስር ገፅ ተከታዮቹን አጥቷል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ትላንት ምሽት ቡድኑን መልቀቁን ካሳወቀ በኋላ የፖርቹጋል ተከታዮች ቀጥር አሹቆልቁሏል።
የፖርቹጋል ኢንስታግራም ገፅ በሀያ አራት ሰዓታት ውስጥ 1️⃣ ሚልዮን የሚጠጉ ተከታዮቹን ሊያጣ ችሏል።
ፖርቹጋል በአሁኑ ሰዓት ከዴንማርክ ጋር እያደረጉ የሚገኙት ጨዋታ 2ለ2 በሆነ ውጤት ቀጥሏል።
@tikvahethsport kidusyoftahe
የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን በርካታ የኢንስታግራም ማህበር ትስስር ገፅ ተከታዮቹን አጥቷል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ትላንት ምሽት ቡድኑን መልቀቁን ካሳወቀ በኋላ የፖርቹጋል ተከታዮች ቀጥር አሹቆልቁሏል።
የፖርቹጋል ኢንስታግራም ገፅ በሀያ አራት ሰዓታት ውስጥ 1️⃣ ሚልዮን የሚጠጉ ተከታዮቹን ሊያጣ ችሏል።
ፖርቹጋል በአሁኑ ሰዓት ከዴንማርክ ጋር እያደረጉ የሚገኙት ጨዋታ 2ለ2 በሆነ ውጤት ቀጥሏል።
@tikvahethsport kidusyoftahe
Sponsored by
Surafel
5 days ago
🥊 ሆርጌ ሄሱስ Vs ሮናልዶ 🥊
ብዙውን ጊዜ በ ሁለት ሰዎች መሀከል
" አብዝቶ መከበር " የሚፈልግ አይነት ማንነት የሚኖር ከሆነ አብሮ መስራት ፣ መማር ፣ ጓደኝነት መፍጠር ከባድ ሊሆን ይችላል። በ እርግጥ መከበርን የማይፈልግስ ማን አለ? ነገር ግን አንድ ሰው ለረዥም አመታት በነበረው ሞያ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ግዙፍ የስራ ፕሮፋይል ሳይወድ በግዱ ወደዚህ ብዙዎቻችን ወደምንፈልገው መከበር የሚለውን ስሜት ከ ትልቅ ቁጣ ጋር ይዞት ይመጣል። በ እግርኳሱ ደግሞ ይህ ስሜት በ ተጫዋች እና በ አሰልጣኝ መሀከል የሚፈጠር ከሆነ መልበሻ ክፍሉን ከ ቁጥጥር ውጪ የሚያደርገው ይሆናል።
በ 1954 በ ሀገረ ፖርቱጋል ተወልደው በ አማዶራ ከተማ እድገታቸውን ያደረጉትና በ ፖርቱጋል የማሰልጠንም ሆነ በመጫወት የስራ ህይወታቸውን የጀመሩት ሆርጌ ሄሱስ የበለጠ በ አሰልጣኝነት የስራ ህይወታቸው በርካቶቻ ያውቋቸዋል። አንዳንድ ሰዎች ፊታቸውን አይታቹ ገና ምን አይነት ማንነት ሊኖራቸው እንደሚችል ትገምታላቹ በ እርግጥ ቁጡ ፊት ያላቸው ሰዎች ሁሉ ተቆጪ ባይሆኑም። ሆርጌ ሄሱስ ግን የፊት ገፅታቸውን አይታቹ ስለ ሞገዳማ ባህሪያቸው ብትገምቱ አትሳሳቱም።
ከዚህ ቀደም በ ፍላሚንጎ ስኬታማ በነበረ የአሰልጣኝነት ቆይታቸው ወይንም በ ስፖርቲንግ ሊዝበን በቆዮባቸው እንዲሁም በ ቤኔፊካ ባሳለፏቸው ወቅቶች ላይ የነበራቸውን ጋዜጣዊ መግለጫዎች ወይንም ተጫዋቾቻቸውን የሚቆጣጠሩበትን መንገድ የሚያውቅ ሰው ከ ሰሞኑ ከ ሮናልዶ ጋር የገቡበትን እሰጣ ገባ በ ጥቂቱም ቢሆን ሊረዳ ይችላል። ወቅቱ 2016 ላይ ነበር እናም በ ስፖርቲንግ ሊዝበን ቤት በነበሩበት ወቅት ላይ አንድ ጋዜጠኛን በ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰአት ላይ ቅር ተሰኝተውበት በ ቁጣ " ዝም ማለት ትችል ይሆን? " ሲሉ ተናግረውታል ፤ እሱ ብቻ ሳይሆን በቅርብ ጊዜ በ አልናስር አሰልጣኝነቱ ጊዜ ላይ ሳለ አንድ ጋዜጠኛ ከዚህ ቀደምም በ ፖርቶ ሲያሰለጥን ይበልጥ የማሸነፍ ንፃሬ ሲወስደበት በቆየው ሰርጂዮ ኮንሴሳኦ ቡድን በ አል ኢትሀድ ተሸንፎ በቁጥሮቹ የበላይነት ስለተወሰደበት ይህንን ጥያቄ ሲያነሳለት " ይሄ ደግሞ ምን የሚሉት ጥያቄ ነው? " ሲል በ ቁጣ ተሞልቶ መልሶለት ነበር።
በ አጠቃላይ ሆርጌ ከ ጋዜጠኞች ጋር በ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰአት ላይ ግብግብ ውስጥ የሚገባ ፣ ከ ክለብ ፕሬዚዳንት ወይንም ባለቤት ጋር በቀጥታ ፀብ ውስጥ ለመግባት ቅርብ የሆነ ፣ መልበሻ ክፍል ውስጥ ተጫዋቾቹ ሀሳቡን የሚፃረኑት ከሆነ ቅጣቱ ከበድ የሚል አይነት የአሰልጣኝነት ማንነት አለው። በ አንፃሩ ሮናልዶን በርካቶች ያውቁታል በታሪክ ከታዮ ትልቅ ተጫዋቾች መካከል ብቻ ሳይሆን ትልቅ የሚድያ መስእብ የሆነ እና ካሜራዎች ሁሉ ሌንሶቻቸውን የሚያነጣጥሩበት እሱም ቢሆን መሰማትን አብዝቶ የሚፈልግ እና ከ አሰልጣኞችም ቢሆን ለ በርካታ አመታት በገነባው ትልቅ የእግርኳሰ ስም ምክንያት መከበርን የሚፈልግ ተጫዋች ነው። ሆርጌ ከ ወራቶች በፊት በ አልናስር ቤት አብረውት ከሰሩት ሮናልዶ ጋር በ ፖርቱጋል ብሔራዊ ዳግም ሲጣመሩ ጥሩ ግንኙነት በ ሁለቱ መሀከል ይኖራል ተብሎ ቢጠበቅም ከሰሞኑ በተለይ ከ ኖርዌይ ጋር ተደርጎ በነበረው ጨዋታ ላይ ለ 30 ደቂቃ ያክል ተች ላይኑ ላይ ሲያሟሙቅ ቢቆይም ቀይረው ሳያስገቡት ቀርተው ከዛም አልፎ በ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰአት ላይ የሰጧቸው ግልፍተኛ አስተያየቶች እና በ ውስጥ የተፈጠሩ ግልፅ ያልሆኑ አለመግባባቶች ምክንያት ሮናልዶ ትላንት ከ ኮፐንሀገን በ ግል ጀቱ ስፔን ማድሪድ ገብቷል።
በ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰአት ላይ ሮናልዶን በተጠባባቂ ወንበር ላይ የማስቀመጥ ሙሉ መብት እንዳላቸው ደጋግመው ለመናገር ያልቦዘኑት ሆርጌ በ ብሔራዊ ቡድኑ ስለ አንድ ተጫዋች ብቻ መናገር ስለማይፈልጉ እና 23 ተጫዋቾቻቸውን ወክለው የ ፖርቱጋል ብሔራዊ ቡድንን እንደሚወክሉ እንዲሁም ከዚህ ቀደም በ አል ናስር ቤት በነበሩበት ወቅት ላይ ሮናልዶን 18 ጊዜ ቀይረው ማሶጣታቸውን ተናግረው የማይደፈር የሚመስለውን ሮናልዶን በተጠባባቂ ወንበር ላይ ለማስቀመጥ ድፍረት እንዳላቸው በ ጥቂቱም ቢሆን አብሪት የተሞላበት በሚመስል መልኩ ለ ጋዜጠኞች ተናግረዋል። ትላንት ከነዚህ ሁሉ ድራማዎች ቡሀላ ሮናልዶ የተፈጠረውን ወደፊት ግልፅ እንደሚያደርግ ተናግሮ ከ አሰልጣኙ እና ከ ፖርቱጋል ፌዴሬሽን ጋር ንግግር ማድረጉን ተናግሮ ለ ቡድን አጋሮቹ መልካም እድልን ተመኝቶ ካምፑን ለቆ ወቷል።
ሆርጌ እራሱ ሮናልዶ እሳቸው ወደ ብሔራዊ ቡድኑ ሲመጡ እሱን ካሻቸው በ ተጠባባቂ ወንበር ፣ ከፈልጉ ከነ ጭራሹ በ ጨዋታ ላይ አለማሳተፍ ወይንም ከደጋፊዎች ጋር ተቀምጦ ጨዋታውን እንዲከታተል የማድረግ ስልጣን እንዳላቸው አሳውቋቸው እንደነበር ተናግረው የ ሮናልዶ እዳ እንደሌለባቸው ለማሳወቅ ጥረዋል። ነገሮች በዚሁ ከቀጠሉ የ 41 አመቱ ሮናልዶ ከ ሀገሩ ፖርቱጋል ጋር ዳግም የሚጫወት አይመስልም። የበርካቶች ጥያቄ ታድያ ፊጎ ፣ ዮሴብዮ ወይንም ዴኮ ያላደረጉትን ስኬቶች ( የአውሮፓ ዋንጫ ፣ ኔሸንስ ሊግ 2x ) ማሳካት የቻለው ሮናልዶ ይህ ይገባዋል ወይ??? የሚለው ሆኗል በ ሶሻል ሚድያ ትልቅ ተፅእኖ ያላቸው የ 5 ጊዜ የ ባላንዲዮር አሸናፊው አድናቂዎችም ለ ፖርቱጋል ምላሻቸውን መስጠት የጀመሩት የ ፖርቱጋል ብሔራዊ ቡድን የ ሶሻል ሚድያ ገፆች UNFOLLOW በማድረግ ሆኗል። ለ ሀገሪቱ ከሜዳ ላይ ግልጋሎት ባለፈ ትልቅ የምስል ሽያጭ ትርፍ ሚያስገባው ሮናልዶ በ ኢኮኖሚው ክለቡን ምን ያሀል ይጎዳው ይሆን የሚለውም ጥያቄ ጭሯል።
በ መሳይ ተስፋዬ ✍️

የፖርቹጋል መሪ አሰልጣኙን ሊያናግሩ ነው !
የፖርቹጋል ጠቅላይ ሚኒስቴር ሉዊስ ሞንቴኔግሮ የብሔራዊ ቡድኑን አሰልጣኝ ለማነጋገር ማዘዛቸው ተነግሯል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሰልጣኙን ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሁኔታ ማብራሪያ እንደሚጠይቋቸው ተገልጿል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአሰልጣኙ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ መልቀቁ ይታወቃል።
ሮናልዶ በቀጣይ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ሊያገል እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል።
አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ከዛሬው ጨዋታ በኋላ መገናኛ ብዙሃን ፊት ቀርበው ሮናልዶን ይቅርታ ሊጠይቁ እንደሚችሉ ተጠቁሟል።
@tikvahethsport kidusyoftahe “ ብሔራዊ ቡድኑን ለቅቄ ሄጃለሁ ” ሮናልዶ የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋል የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ስብስብ መልቀቁን ይፋ አድርጓል። “ ከቡድኑ መግለጫ እና ከፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ጋር ከተነጋገርኩ በኋላ የቡድኑን ስብስብ ለመልቀቅ ወስኛለሁ "ሲል ሮናልዶ ተናግሯል። ሮናልዶ አክሎም “ ብሔራዊ ቡድኑን ለመልቀቅ ምን እንዳስወሰነኝ ጊዜው ሲደርስ ለፖርቹጋል ህዝብ አሳውቃለሁ…

6 days ago
🚨ጆርጌ ጄሱስ ቀዩን መስመር የረገጠው በብልሃት ነበር። ክርስቲያኖ ግን ከጄሱስ በላይ አስተዋይ ሆኖ የታየ ይመስላል።
🗣ጄሱስ እንዲህ አለ በቃለ መጠይቁ "ለ20 ወይም 30 ደቂቃ አንድ ተጫዋች አሟሙቆ ወደ ሜዳ ሳይገባ ሲቀር ቅር ይሰኛል። ይህ እንደ ክርስቲያኖ፣ ማራዶና፣ ወይም ፔሌ የሚሰማቸው ስሜት ነው።"
🗣"የተጫዋቹ ማንነት ምንም የተለየ መብት ሊያሰጠው አይችልም። የርሱን ማንነት ወይም ስኬት (status( ማክበር ማለት ቀድሞ የሰራውን ስራ ማክበር ማለት ብቻ ነው።"
🗣"ለተጫዋቾቼ እቅዴን አስረድቻቸዋለሁ። በስተመጨረሻም ግን ውሳኔውን የማስተላልፈው እኔና እኔ ብቻ ነኝ።"
ከዚህ መግለጫቸው በኋላ ጄሱስ ኤርፖርት ድረስ በማቅናት ሮናልዶን ለማስረዳትና ለመለማመን ቢሞክሩም ፊቱን አዙሮባቸው ወደ ማድሪድ አቅንቷል።
@bisrat_sport_433et @bisrat_sport_433et

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋልን ካምፕ ለቆ ወደ ማድሪድ አቀና
#football | የፖርቹጋል ካፒቴን ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዴንማርክ ኮፐንሃገን የሚገኘውን የብሔራዊ ቡድኑን የሥልጠና ካምፕ በድንገት ለቆ ወደ ማድሪድ መጓዙ ተረጋግጧል።
41 ዓመቱ ሮናልዶ የፖርቹጋል አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ በዴንማርክ ላይ በሚደረገው የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ እንደማይጀምር ካስታወቁ በኋላ ካምፑን ለቆ ወጥቷል። ከዚያም ከየፖርቹጋል ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ፔድሮ ፕሮኤንሳ ጋር ከተወያየ በኋላ የመልቀቅ ውሳኔውን እንዳደረገ ሮናልዶ ገልጿል።
ሮናልዶ ለፖርቹጋላውያን የመልቀቁን ምክንያት “በተገቢው ጊዜ እውነቱን እነግራችኋለሁ” በማለት በማህበራዊ ሚዲያ ገልጿል።
ከኮፐንሃገን ወደ ማድሪድ የተነሳው የሮናልዶ የግል አውሮፕላን በFlightRadar24 ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሲከታተሉት ነበር፤ የበረራው ክትትልም በወቅቱ ከዓለም በጣም ትኩረት ካስተናገዱ በረራዎች መካከል ሆኗል።
የፖርቹጋል ፌዴሬሽን ሮናልዶ ካምፑን መልቀቁን በይፋ አረጋግጧል። ሆኖም ሮናልዶ ከብሔራዊ ቡድኑ ሙሉ በሙሉ ጡረታ እንደወጣ አላስታወቀም፤ ስለዚህ የብሔራዊ ቡድን የወደፊት ቆይታው ላይ የተረጋገጠ ውሳኔ እስካሁን የለም።
ፖርቹጋል ዛሬ ከዴንማርክ ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ያለ ሮናልዶ ትጫወታለች።
#cristianoronaldo #portugal #football #nationsleague #ronaldo #cr7 #ethiopia

💣 ጆርጅ ጄሱስ እና የፖርቱጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በብሔራዊ ቡድኑ ውስጥ እንዲቆይ ለማሳመን ወደ አውሮፕላን ማረፊያ በፍጥነት አቅንተው ነበር።
እሱ ግን ሊሰማቸው አልፈቀደም።
በአሁኑ ወቅት ከብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉ 100% እንደተጠናቀቀ አድርገው ይቆጥሩታል።
[marca]
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
እሱ ግን ሊሰማቸው አልፈቀደም።
በአሁኑ ወቅት ከብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉ 100% እንደተጠናቀቀ አድርገው ይቆጥሩታል።
[marca]
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
Sponsored by
Surafel
6 days ago
🚨 በክሪስቲያኖ ሮናልዶ እና በጆርጅ ጄሱስ መካከል የክህደት ስሜት ተፈጥሮ እንደነበር ተገልጿል።
ጆርጅ ጄሱስ ሁኔታውን ለማረጋጋት ባደረገው ጥረት፣ በግል ስብሰባቸው ወቅት ለክሪስቲያኖ ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን... በዚያን ጊዜ ሁሉም ነገር ተፈትቶ ነበር።
ጆርጅ ጄሱስ ለሮናልዶ በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት በአደባባይም ይቅርታ እንደሚጠይቅ ነግሮት የነበረ ቢሆንም... ለክሪስቲያኖ ግን ዋሽቶታል። ይህንን ያላደረገ ሲሆን፣ በሚዲያ ፊትም "ብልህ" ለመምሰል ሞክሯል።
በዚህም ምክንያት ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ክብር እንደተነፈገው ተሰምቶታል።
— EduAguirre7

“ ብሔራዊ ቡድኑን ለቅቄ ሄጃለሁ ” ሮናልዶ
የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋል የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ስብስብ መልቀቁን ይፋ አድርጓል።
“ ከቡድኑ መግለጫ እና ከፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ጋር ከተነጋገርኩ በኋላ የቡድኑን ስብስብ ለመልቀቅ ወስኛለሁ "ሲል ሮናልዶ ተናግሯል።
ሮናልዶ አክሎም “ ብሔራዊ ቡድኑን ለመልቀቅ ምን እንዳስወሰነኝ ጊዜው ሲደርስ ለፖርቹጋል ህዝብ አሳውቃለሁ ” ብሏል።
“ ለብሔራዊ ቡድኑ እና ለቡድን አጋሮቼ መልካሙን እመኛለሁ “ ሲል ሮናልዶ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።
@tikvahethsport kidusyoftahe ሮናልዶ የቡድኑን ስብስብ ሊለቅ ነው ! ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ለቆ ሊሄድ ማሰቡን ማርካ ዘግቧል። በአሁኑ ሰዓት ከቡድኑ ጋር በዴንማርክ የሚገኘው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዛሬ ልምምድ እንዳልሰራ ተገልጿል። አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ከሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በኋላ ሮናልዶ ስብስቡን ለመልቀቅ መወሰኑ ተነግሯል። አሰልጣኙ በሰጡት አስተያየት ከሮናልዶ ጋር የተፈጠረ ችግር የለም ማለታቸው…

ሮናልዶ የቡድኑን ስብስብ ሊለቅ ነው !
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ለቆ ሊሄድ ማሰቡን ማርካ ዘግቧል።
በአሁኑ ሰዓት ከቡድኑ ጋር በዴንማርክ የሚገኘው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዛሬ ልምምድ እንዳልሰራ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ከሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በኋላ ሮናልዶ ስብስቡን ለመልቀቅ መወሰኑ ተነግሯል።
አሰልጣኙ በሰጡት አስተያየት ከሮናልዶ ጋር የተፈጠረ ችግር የለም ማለታቸው አይዘነጋም።
የክርስቲያኖ ሮናልዶ የግል ጄት ወደ ዴንማርክ ኮፐንሀገን ጉዞ መጀመሩ ተገልጿል።
በአሁኑ ሰዓት በርካታ ሰዎች የክርስቲያኖ ሮናልዶን የግል አውሮፕላን በበረራ መከታተያ እየተከታተሉ ይገኛሉ።
@tikvahethsport kidusyoftahe “ ለቡድኑ አስተዋጽኦ እያደረግኩ እንዳልሆነ ከተሰማኝ ሻንጣዬን አንስቼ እሄዳለሁ " ሲል ክርስቲያኖ ሮናልዶ ተናግሯል።

Comments