3 hours ago
ለንግድዎ የሚሆን ቦታ እየፈለጉ ነው? ይህ ዕድል ለርስዎ ነው! 🛍✨
አልቲማ ሪል እስቴት በመስቀል ፍላወር እምብርት ላይ በሚገኘው የፕሪሚየም ሳይት (Ground + 20) ህንጻው ላይ ለተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚሆኑ ሱቆችን አቅርቧል።
☕️ ለካፌ እና ሬስቶራንት
💇♂️ ለሳሎን እና ውበት መጠበቂያ
🪑 ለፈርኒቸር እና ለተለያዩ ሱቆች
ከ 8 ካሬ ሜትር እስከ 205 ካሬ ሜትር ድረስ!
ቦታዎች ሳይጠናቀቁ ዛሬውኑ ይወስኑ!
📞 ስልክ፦ 0996-00-00-00 / 0995-22-22-22
🏠 አልቲማ ሪል እስቴት - ህልምዎን ይኑሩ!
#አልቲማሪልእስቴት #አዲስአበባ #የንግድሱቅ #ኢንቨስትመንት #ሪልእስቴት #መስቀልፍላወር #addisbusiness #shopsforsale

2 months ago
የአልቲማ ሪል እስቴት የሽያጭ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ የጥቂት ሰዓታት ዕድል ብቻ ቀረው
#ethiopia | በአዲስ አበባ እምብርት መስቀል ፍላወር ዋና መንገድ ላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነባ የሚገኘው የፕሪምየም ሳይት የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ኤክስፖ ነገ ይጠናቀቃል።
አልቲማ ሪል እስቴት ለደንበኞቹ ባዘጋጀው በዚህ ልዩ የሽያጭ መርሃ ግብር ላይ የ20 በመቶ ቅናሽ የተደረገ ሲሆን በ5 በመቶ ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችል ዕድል ተመቻችቷል።
ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ክፍሎችን ከ530,000 ሺህ ብር ጀምሮ በሚከፈል ቅድመ ክፍያ የራስዎ ማድረግ የሚችሉ ሲሆን ይህም ለትውልድ የሚተርፍ ቋሚ ቅርስ ዛሬውኑ ለማስቀመጥ መልካም አጋጣሚ ነው።
ቤቶቹን በተባለው ጊዜ በማስረከብ የሚታወቀው አልቲማ ሪል እስቴት ይህ የማይደገም ዕድል ሳያመልጥዎ እንዲጠቀሙ ጥሪውን ያቀርባል።
#አልቲማሪልእስቴት #ቤትሽያጭ #መስቀልፍላወር #ኢንቨስትመንት #የመኖሪያቤት #አዲስአበባ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Sponsored by
Surafel
Comments