Logo
SeledaPost
#tecno_camon_40_pro

በTecno Camon 40 Pro ስልኮት ጎን ላይ ያለውን ብርቱካንማ በተን ለተወሰኑ ሰከንዶች ይዘው በመቆየት Ella መጠቀም ይችላሉ፡፡Ella የTecno AI አጋዥ ቴክኖሎጂ ስትሆን የሚፈልጉትን መረጃ እና በርካታ ስራዎችን ማገዝ የምትችል ሲሆን በተጨማሪም One Tap Flash Snap ቴክኖሎጂን ብርቱካናማ በተኑን ሁለቴ በመጫን በሰኮንዶች በርካታ ፎቶዎችን ማንሳት ያስችሎታል፡፡ Tecno Camon 40 Pro ይለያል!

#camon40pro #flashsnap #tecnoai #tecnocamon40series

tecno_et
9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.