ባለን መርካት!
"ባለው ነገር ያልረካ፣ ሊኖረው በሚፈልገው ነገር አይረካም" (Wisdom Quotes)
#ethiopia | ትክክለኛ አባባል ነው! አሁን ባለን ነገር ረክተንና ደስተኞች ሆነን ካልተነሳን፣ እንዲኖረን የምንፈልገው ነገር እጃችን ቢገባም መርካትና ደስተኛ መሆን አንችልም፡፡
ሁሉም ነገር የሚጀምረው በቅድሚያ አሁን ባለን ነገር ከመርካት ነው፡፡ “እርካታ” ማለት አሁን በእጃችን ላይ ባለን ነገር ደስተኛ ለመሆን መወሰን ማለት ነው፡፡
ይህ አሁን በእጃችን ባለን ነገር በመርካትና ፈጣሪን በማመስገን የመጀመር ልምምድ፣ ያለንን እና የሌለንን ነገር እየቆጠርን የስሜት መዋዠቅ ውስጥ ከመግባት ይጠብቀናል፡፡
ባለን እንርካ፣ የሌለንን ለማሟላት ግን እንስራ!
መልካም እሁድ ይሁንላችሁ እጅጉን የማከብራችሁ የሃገሬ ሰዎች!
Dr Eyob

1 year ago