Logo
TIKVAH-SPORT
ማድሪድ ለጆዜ ሞሪንሆ ድጋፍ አሳይቷል !

የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ትላንት ምሽት ከጨዋታው በኋላ ጋዜጣዊ መግለጫቸውን ሰርዘው ነበር።

አሰልጣኙ ከፍተኛ ንድት ውስጥ እንደነበሩ እና  በዚህ ምክንያት መግለጫውን መሰረዛቸው ተገልጿል።

አሁን ላይ ሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ መግለጫ መሰረዛቸውን በመደገፍ ከጎናቸው መቆሙ ተነግሯል።

አሰልጣኙ በመግለጫው ቢገኙ ምናልባት ለከፍተኛ ቅጣት የሚዳርግ ነገር ሊናገሩ ይችሉ እንደነበር ተዘግቧል።

ቪንሰስ ጁኒየር በጨዋታው የተመለከተውን ቀይ ካርድ ተከትሎ ሪያል ማድሪድ እንደ ክለብ መበሳጨቱ ተነግሯል።

@tikvahethsport      kidusyoftahe
8 hours ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.