Logo
SeledaPost
ወደ መቀሌ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ እሁድ ይጀምራል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ዳግም ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል።

ደንበኞች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የአየር መንገዱ ቢሮ በመሄድ ወይም በቁጥር 6787 ወደ ጥሪ ማዕከሉ በመደወል የጉዞ ምዝገባ ማድረግ እንደሚችሉ አየር መንገዱ ጥሪ አቅርቧል።

Seledadotio
Seledadotio
24 hours ago
Surafel
1 min. ago
Replying to SeledaPost 's post
test
Subscribe to Unlock

For 100$ / Monthly