Logo
TIKVAH-ETHIOPIA
ወደ መቐለ ጥቅምት 1 በረራ ይጀመራል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረው ወደ መቐለ ከተማ የሚያደርገው መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የሚጀምር መሆኑን አሳውቋል።

ደንበኞች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ በመሄድ ወይም ወደ ጥሪ ማዕከሉ 6787 በመደወል የጉዞ ምዝገባ ማስያዝ እንደሚችሉ ገልጿል።
  
የኢትዮጵያ አየር መንገድ
መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia " ሁኔታዎች ሲስተካከሉ አየር መንገዱ በ24 ሰዓት ውስጥ በረራዎችን በድጋሚ ለማስጀመር ዝግጁ ነው " - የኢትዮጵያ አየር መንገድ (ለቲክቫህ ኢትዮጵያ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ዳግም የሚጀምርበት ቀን እስካሁን ድረስ እንዳልተወሰነ የአየር መንገዱ ከፍተኛ ኃላፊ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። ​በአየር መንገዱ የቲኬት መቁረጫ የኦንላይን ሲስተም ላይ…
2 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.