Logo
SeledaPost
ኢትዮጵያ ብዙ አይነት ድሮን እያመረተች መሆኑ ተዘገበ።

አለም አቀፍ ተነባቢ የሆነው Defense Express ጋዜጣ ከሰሞኑ ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት በማሰባሰብ ስለታጠቀቻቸው እና በምታመርታቸው  ድሮኖች ዙሪያ በሰጠው ማብራሪያ በአሁኑ ወቅት
- የቱርክ (Akinci እና Bayraktar TB2)
-የኢራን (Mohajer-6)፣ እና የቻይና (Wing Loong I) የሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮኖችን) በታጠቁ ኃይሎቿ ውስጥ በማካተት ሰፊ ስብስብ መገንባቷን ገልጿል።

በቅርቡ "ኢትዮጵያ የሩሲያ ስሪት የሆነው ‘Orion-E’ የተባለውን ዘመናዊ ሰው አልባ ድሮን መግዛቷ በተለያዩ አለም አቀፍ ሚድያዎች ሲዘዋወር የታየ ቢሆንም መረጃው የሀሰት መሆኑን እና ድሮኑ በኢትዮጵያ ባለሞያዎች በሀገር ውስጥ የተመረተ መለያ ስሙም " ነጋሽ" እንደሚባል ዘገባው ጠቅሷል።

Seledadotio
Seledadotio
2 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.