“ ልጄ በኋላ በር እንዲሄድ መደረጉ አሳዝኖኛል ”
የክርስቲያኖ ሮናልዶ ወላጅ እናት ማርያ ዶሎሬስ በሮናልዶ ላይ የተፈጠረው ነገር አሳዝኖኛል ሲሉ ተናገሩ።
ወላጅ እናቱ በእንባ ታጅበው ባስተላለፉት መልዕክት “ በጣም አዝኛለሁ ምክንያቱም ክስተቱ አስደንግጦኛል “ ብለዋል።
“ ልጄ በፊት በር መውጣት ይችል ነበር ነገርግን በኋላ በር እንዲወጣ ተገዷል “ ሲሉ ወላጅ እናቱ ተናግረዋል።
አክለውም “ ልጄ ለፖርቹጋል ሁልጊዜም ጀግናዋ እንደሆነ ነበር ነገርግን የሚገባውን አክብሮት አልሰጡትም "ብለዋል።
@tikvahethsport kidusyoftahe

3 days ago