❓እየተጠቀሙበት ያለው የሞባይል ስልክ ቁጥር በራስዎ ስም ያልተመዘገበ ከሆነ ስም ማዛወር እንደሚችሉ ያውቃሉ?
ሲም ካርድዎ ቢጠፋ ምትክ ለማውጣት ወይም በቴሌብር አገልግሎት ለማግኘት እንዳይቸገሩ
🪪 ሲም ካርድዎን እና የፋይዳ መታወቂያዎን በመያዝ
📍አቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን ቀርበው ወደ ስምዎ ያዛውሩ።
#ownershipchange #simregistration #simcard #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

3 days ago