“ ሮናልዶ በክብር ሊሸኝ ይገባል ” ሉካ ሞድሪች
የአንድ ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊው ሉካ ሞድሪች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሀገሩ በክብር ሊሸኝ እንደሚገባ ተናግሯል።
በብሔራዊ ቡድኑ የተፈጠረውን አለመግባባት “ አሳዛኝ ነገር ” ሲል የገለፀው ሞድሪች “ ሮናልዶ ቢቀጥልም ቢሰናበትም መፍትሔ ይሻል "ብሏል።
“ ሮናልዶ ትልቅ ክብር ሊሰጠው ይገባል “ ያለው ሞድሪች “ እሱ በፖርቹጋል ታሪክ ታላቁ ተጨዋቻቸው ነው "ሲል ገልጿል።
@tikvahethsport kidusyoftahe

4 days ago