Logo
EBC
"ፈተናዎች እንደ ወርቅ አንጥረው ያበሯት ሀገር፤ የአቧራው ብዛትና የቆሻሻው ክምር ወርቅነቷን የማይለውጧት ኢትዮጵያ ትናንት ነበረች፤ ዛሬም አለች። ነገ አቧራውን አራግፋና የቆሻሻውን ክምር ንዳ ስትነሣ ከፊቷ የሚቆም ምንም ዓይነት ምድራዊ ኃይል አይኖርም"

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ

6 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.