Logo
TIKVAH-SPORT
የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ታውቋል !

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወርሀ መስከረም የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት የብራይተን አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዜለር የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጠዋል።

አሰልጣኙ ቡድኑን እየመሩ በወሩ ካደረጓቸው ሶስት ጨዋታዎች ሁለቱን ሲያሸንፉ በአንዱ አቻ ተለያይተዋል።

ብራይተኖች በዚህ ወር ምርጥ ተጨዋች ፣ አሰልጣኝ እና የወሩ ምርጥ ጎል ሽልማቶችን መውሰድ ችለዋል።

@tikvahethsport       kidusyoftahe የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የመስከረም ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዜለር ⏩ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ እና ⏩ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በእጩነት ቀርበዋል። @Tikvahethsport     kidusyoftahe
8 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.