Logo
TIKVAH-SPORT
የሴርያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታወቀ !

የጣልያን ሴርያ የውድድር አመቱ መጀመሪያ ወር ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት የሮማው የፊት መስመር ተሰላፊ ማለን የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል።

ዶንዬል ማለን በወሩ ባደረጋቸው ሰባት የሴርያ ጨዋታዎች ስድስት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።

@tikvahethsport      kidusyoftahe የሴርያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የ 2026/27 የውድድር ዘመን የጣሊያን ሴርያ የአመቱ የመጀመሪያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ አድሪያን ራቢዮ ( ኤሲ ሚላን ) ⏩ ላውታሮ ማርቲኔዝ ( ኢንተር ሚላን ) ⏩ ማለን ( ሮማ ) ⏩ ዳንኤል ማልዲኒ ( ካግሊያሪ ) ⏩ ዴቪድ ፍራቴሲ ( ላዚዮ ) ⏩ ቬርናድዝ ( ፍሮሲኖን) በእጩነት የቀረቡ…
10 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.