Logo
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን በኬንያ እና በኮንጎ በሚካሄዱ ውድድሮች ላይ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሚወክሉ ቦክሰኞችን መርጧል በዚህም መሰረት ....

-> ኬንያ ለሚደረገው World Boxing

በወንዶች

50kg.... እሱባለው
55kg.... ደሳለኝ ሲሳይ
60kg..... ሀይማኖት ደሳለኝ ( ታይሰን )
63kg..... አብርሀም አለም
70kg..... መስፍን ብሩ

በሴቶች

48kg... ፈጣን ቢጆ
50kg... ትዝታ ደመላሽ
60kg... ሚልዮን ጨፎ

-> በኮንጎ ለሚደረገው IBA africa

48kg... ቢንያም በሪሁን
51kg... ኢብራሂም አስራር
54kg... ሱራፌል አላዩም
57kg... ሳምሶን ጌታቸው
67kg... አቡበከር ሰይፉ

በሴቶች

50kg.... ወርቅነሽ ዋቅጅራ
52kg.... ነጌኛ ታደሰ
57kg.... ገነት ፀጋዬ

MMA_433 MMA_433
15 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.