(ዘ-ሐበሻ ዜና) በካይሮ የሰለጠኑት የሱማሊያ ልዩ ኮማንዶዎች ተመረቁ፡፡ ሱማሊያና ግብፅ ያደረጉትን ወታደራዊ ትብብር ስምምነት ተከትሎ ስልጠናቸውን የተከታተሉ የሱማሊያ ልዩ ኮማንዶዎች መመረቃቸው ተዘገበ፡፡
የሱማሊያን ብሄራዊ ጦር ሀይል ለማጠናከር በማለም የካይሮ መንግስት ለእነዚህ ኮማንዶዎች ስልጠና መስጠቱ የተገለፀ ሲሆን ስልጠናው የኮማንዶ ኦፐሬሽኖችን፣ የፀረ ሽብር ዘመቻን፣ የከተማ ውስጥ ጦርነትንና የፓራሹት ዝላይን ያካተተ መሆኑን ዘገባዎች ገልፀዋል፡፡ ዛሬ በካይሮ በተከናወነው የምርቃት ስነስርአት ላይ የሱማሊያ ብሄራዊ ጦር ልዩ ሀይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል አዳን መሀመድ ኡመር ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ሰልጣኞቹ ያገኙትን ክህሎት በአገር አቀፍ ስምሪታቸው ላይ ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስበዋል፡፡
በምርቃቱ ወቅት በግብፅ የሱማሊያ አምባሳደር አብዲሀኪም አህመድ፣ የኤምባሲው ወታደራዊ አታሼ ብርጋዴር ጄኔራል መሀመድ አብዱላሂና የግብፅ አየር ወለድ አዛዦችም መገኘታቸው ተዘግቧል፡፡ የግብፅ ባለስልጣናት እንዳሉት ይህን ስልጠና መስጠት ያስፈለገው በአልሸባብ ላይ ለሚደረገው ዘመቻ ሀላፊነት የሚወስዱና ብቁ የፀጥታ ሀይሎችን ለመገንባት በማሰብ ነው፡፡

16 days ago