ሜሪት ፕሮፐርቲስ በዲቦራ ፋውንዴሽን የሙያ ስልጠና ማእከል ግንባታ ጀመረ።
መስከረም 14/2019 ዓ.ም.
በሪል እስቴትና በከተማ ልማት ዘርፍ ስሙ እየገዘፈ የመጣው ሜሪት ፕሮፐርቲስ “አንድ ዓመት፣ አንድ ራዕይ — ቀጣዩ ምዕራፍ” በሚል መሪ ቃል የአንድ ዓመት የሥራ ጉዞውንና ያስመዘገባቸውን ስኬቶች አብስሯል።
ኩባንያው የአንድ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን፣ የተገኙ ውጤቶችንና የቀጣይ ዘመን ዕቅዶቹን ያቀረበበት የሚዲያና የባለድርሻ አካላት መድረክ ዛሬ በዲቦራ ፋውንዴሽን ተካሂዷል።
ሜሪት ፕሮፐርቲስ የንግድ ስኬቱን ከማህበራዊ ኃላፊነት ጋር በማጣመር ለማህበረሰቡ ያለውን ቁርጠኝነት በተግባር ያሳየበት መድረክም ሆኗል።
በተጨማሪም በዛሬው እለት በሜሪት ፕሮፐርቲስ እና በዲቦራ ፋውንዴሽን ትብብር የሚገነባው አዲስ የሙያ ስልጠና ወርክሾፕ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል።
ግንባታው 344 ካሬ ሜትር ላይ የሚያርፍ ሲሆን፣ በአንድ ወር ውስጥ ለማጠናቀቅ ታቅዷል።
ይህ ፕሮጀክት አንድ ሕንፃ ከመገንባት በላይ፣ ክህሎትን ለመገንባት፣ አቅምን ለማጎልበትና የተሻለ የወደፊት ዕድል ለመክፈት የታቀደ ተግባር መሆኑ ተገልጿል።
የሜሪት ፕሮፐርቲስ የሽያጭና ማርኬቲንግ ክፍል ኃላፊ አቶ ምህረቱ ተሰማ እንደገለጹት ኩባንያው ባሳለፈው አንድ ዓመት ከ24 በላይ ቤቶችን ለአቅመ ደካሞች ሙሉ ወጪውን በመሸፈን አስገንብቷል።
በተጨማሪም ሜሪት ፕሮፐርቲስ በጥራት፣ በታማኝነትና በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት አማራጮችን በማቅረብ እና የግንባታ ሥራዎቹን በ24 ሰዓት በማከናወን ፕሮጀክቶቹን በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ እየሠራ መሆኑ ተገልጿል።

17 days ago