Logo
Getu Temesgen
እንኳን አደረሳችሁ! እንኳን ደስ አላችሁ!

ባላገሮች ነን!

የመጪውን የመስቀል በዓል በማስመልከት፣ ለወገኖቻችን ልዩ ስጦታ ይዘን መጥተናል።

ባላገሩ ጉራጊኛ ቁጥር ፪ — «ተሟንጋሞ አከቤ»

የሀገራችን እውቅና ያተረፉ ባለሙያዎች ተጣምረው የሠሩት፣ ባህልን፣ ወግን፣ ፍቅርንና የባላገርነት መንፈስን ያካተተ ድንቅ ሥራ ነው።

ተወዳጁ መስፍን ዘበርጋ በድጋሚ በ«ባላገሩ ቁጥር ፪ — ተሟንጋሞ አከቤ» በሚለው ዜማው፣

«ከእናትና ከሀገር ምን ሊወዳደር ይችላል፣ ወገኔ?» ሲል በልዩ ድምፁ ይጠይቃል፤ መልሳችሁንም ይጠብቃል።

ባላገሮች ነን! ባህላችንን እንውደድ፣ ወጋችንን እንጠብቅ፣ አንድነታችንን እናጠናክር!

«ተሟንጋሞ አከቤ» — ባላገሩ ጉራጊኛ ቁጥር ፪

https://youtu.be/IeH8Tl1P4...

22 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.