ኢትዮጵያውያን ዛሬ ለትውልድ የሚተርፉ አስደናቂ ታሪኮችን እየሰራን ነው። አረንጓዴ ኢኮኖሚን በአረንጓዴ ዐሻራ፤ ቱሪዝምን በገበታ ፕሮጀክቶች፤ የምግብ ሉዓላዊነትን በበጋ ስንዴና በሌማት ትሩፋት፤ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪን በኢትዮጵያ ታምርት እየገነባን እና እያጸናን ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
27 days ago