Logo
Ethio telecom
#በላቀ_አገልጋይነት

የኩባንያችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የበዓል ድባብን በተላበሱ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን በመገኘት ውድ ደንበኞቻችንን በላቀ የአገልጋይነት መንፈስ አስተናግደዋል።

ከደንበኞቻችን ጋር የአዲስ ዓመት ደስታን በመጋራት፣ ፍቅርና መልካም ምኞት የተሞላበትን የአዲስ ዓመት መልዕክት አድርሰዋል።

የደንበኞቻችንን እርካታና አጠቃላይ ተሞክሮ ማሻሻልን ማዕከል በማድረግ፣ በሰው ተኮር የአገልጋይነት ባህል የታጀበ ልዩ ቆይታ ነበረ።

🌼 መልካም አዲስ ዓመት!
#ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalethiopia #digitalafrica #realizingdigitalethiopia

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.