የበአታ ለማርያምን ቤተመቅደስ ኮሎን እንሙላ
#በከምባታ_ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ሰብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው #የጎፎሬ_ደብረ_መንክራት_በአታ_ለማርያም ቤተክርስቲያን በእናንተው በውድ ኦርቶዶክሳውያን የሁል ጊዜ ድጋፍና ትብብር የመቅደስ÷ቅድስትና የቅኔ ማህሌት የኮሎን ሙሌት ሥራ ተጠናቋል።
አሁን የሚቀረው የበረንዳ ኮሎን÷የቢምና ቀጠይ የኮሎን ሥራዎች ይገኙበታል ይህን ለመከናወን ከአቅማችን በላይ ስለሆነ የተከበራችሁ ውድ ምዕመናን የእመቤታችን የአስረት የአደራ ልጆች በሀገር ውስጥና በውጪም የምትገኙ #ከ100ብር ጀምሮ በመለገስ ለበአታ ለማርያም ቤተመቅደስ መታነጽ ምክንያት እንድትሆኑና እናንተም በረከት እንድታገኙ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እንማጸናለን።
❤ድጋፍ ለማድረግ ጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ህንፃ አሳሪ
#የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000624326281 #አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815 #ዓባይ ባንክ፦ 362111107991610 #አሐዱ ባንክ፦ 0081292811701 #አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101 #ዳሽን ባንክ፦ 5640919295011
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0933055802 ወይም 0911414852
(ድጋፍ ሲያደርጉ የክርስትና ስምዎን መላክዎን አይርሱ - በጸሎት እንድናስብዎት)
🌐 የፌስቡክ ገጽ፦ https://www.facebook.com/d...
"እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና።" (2ኛ ቆሮ. 9:7)
አባቶች በጸሎት እንዲያስቡ የክርስትና ስማችሁን
🙏 t.me/degnet0321
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/nizanudegnite...
via #መቃኞ ፔጅ

1 month ago