Logo
Zehabesha
(ዘ-ሐበሻ አጭር ዜና) ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የንግድ ግንኙነት በሚያደርጉ ሀገራት ምርቶች ላይ የቅጣት ቀረጥ እጥላለሁ በማለት በተደጋጋሚ ሲዝቱ ተደምጠዋል። ይሁን እንጂ ይህ ዛቻ ወደ ተግባር እንዳይቀየር የሀገሪቱ ኮንግረስ እና ፍርድ ቤቶች ከባድ ጋሬጣ እና ፈተና ደቅነውበታል።

2 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.