Logo
Ethio telecom
የኢትዮ ቫይብ የህፃናት AI ኮዲንግ ውድድር!

🤖 በአዲሱ ዓመት መግቢያ ሁሌም እንደምናደርገው ከልጆቻችሁ ጋር በዓሉን በደስታ ለማሳለፍ የAI ቶክኖችን በመጠቀም የዲጂታል ሀሳቦችን የሚቀርጹበት እና ፕሮቶታይፕ የሚሰሩበት ሙሉ በሙሉ በAI ላይ ብቻ ያተኮረ ውድድር ይዘን መጥተናል!

🔗 https://ethiotelecomvibe.g... ቀድማችሁ በማስመዝገብ ውድድሩ ላይ እንዲሳተፉ ያድርጉ።

የሕጻናቱ ዕድሜ፦
👉 ከ7- 10 ዓመት በ AI Future Service Story
👉 ከ11-14 ዓመት በ AI Digital Feature Challenge
👉 ከ15-18 ዓመት AI Telecom Ecosystem Innovation

🗓 የፕሮጀክት ማስረከቢያ ቀን እስከ ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም!

👏👏 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ተሸላሚ ይሆናሉ።
#ethiovibe #aikids #ethiotelecom #telebirr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

2 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.