የሀሰት መረጃ ስለማጋለጥ!!!!! #fakenewsalert
ከታች የምትመለከቱት ደብዳቤ በቀን 28/10/2017 ዓ.ም ንጋት ተስፉ የቪዛና የጉዞ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከ በገንዘብ ሚንስቴር ጋር በመሆን ዜጎችን ወደ አውሮፓና ወደ ተለያዮ የአለም ሀገራት ለመላክ በጋራ ለመስራት እንደተፈራረሙ የሚገልፅ ደብዳቤ በተለያዮ ማህበራዊ ሚዲያዎች እየተዘዋወረ ይገኛል ።
ይህን ደብዳቤ የገንዘብ ሚንሰቴር አላውቀውም : ሀሰተኛ መረጃ ነው እንዳታምኑት ብሏል ።

2 months ago