የቀጥታ ስርጭት ጥቆማ
👇👇 follow
https://www.tiktok.com/@ab...
ምክረ አበው በሊቃውነት በዚጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም (አርባ ምንጭ) ሊደረግ ነው ።
በወቅታዊ ጉዳዬች ላይ በዚጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሊቃውንት ሊመክሩ ለጥያቄዎቻችሁ መልሶችን ይዘው ከነሀሴ 11-12 ከ 11:00 ሰአት ጀምሮ በአቦ የtik tok ገፅ እና በተለያዩ የTikTok ገፆች ላይ በቀጥታ ስርጭት እነሆ ወደ እናንተ ለማድረስ ተዘጋጅተናል በዕለቱም
1,መጋቤ ሐይማኖት ተስፋዬ ሞሲሳ
ኦርቶዶክሳዊ ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እና ስርአተ ቤተክርስቲያን፣
2,ልሳነ ክርስቶስ ዻውሎስ መልካ ስላሴ
አስራት በኩራት እና የኑሮ ውድነት
3, ቀሲስ ዬናስ
በንስሀ ህይወት ዙሪያ
✴️ለምን ንስሀ አባት እንይዛለን
✴️ንስሀ አባት መቀየር የሚቻለው ምን ሲሆን ነው ::
4, የኔታ ግሩም
በነገረ ማርያምእመቤታችንበማዳን ውስጥ ያላት ሚና እና ጌታ ሰውን ለማዳን ሰውን ለምን መረጠ የሚሉ ይሆናሉ
አወያይ መ/ር እዬብ
ሊቃውንት ይመክራሉ መልስ ይሰጣሉ
2 months ago