⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!
በግል ስልካቸው የሐሰት መልእክት በመላክ በስሕተት ገንዘብ፣ ጥቅል ወይም አየር ሰዓት ልከናል በማለት በቴሌብር ገንዘብ እንዲልኩላቸው ከሚጠይቁ አጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!
➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።
#cybersecurity #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

2 months ago