Logo
SeledaPost
በህንድ የመድኃኒት ፋብሪካ ላይ በተከሰተ ፍንዳታ 36 ሰዎች ሞቱ።

የፍንዳታ አደጋው የተከሰተው የኬሚካል ማብላያ ላይ እሳት በመፈጠሩ ነው ተብሏል።

በህንፃው ውስጥ ከ100 በላይ ሰዎች ይኖራሉ ተብሎ እንደሚታመን ተገልጿል። ThiqahEth

seledadotio
seledadotio
1 year ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.