Logo
Ethio telecom
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!

በወዳጅ ስም የተላከ የስርቆት መልእክት ሳያረጋግጡ በፍፁም ገንዘብ አይላኩ!

➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።
#cybersecurity #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.