"መጠሪያ አልተገኘም የሚሆንሽ ላነቺ ተስማምቶ
ቁነጅና እራሱ ነው ዉበት ነፍስ ህይወትን ዘርቶ
አልተፈጠረም ሰዉ የለሽም አምሳያ
የቁንጅና ጣሪያ የዉበት ማሰሪያ ...
የንግስት ግርማ አለሽ አንገት የሚያስደፋ
ቃልሽ ምስክር ነው እውነት እንዳልጠፋ..."
የዳዊት መለሰን "ቁንጅና" የሚለውን ዘፈን እንድትሰሙት ጥቆማ ለመስጠት ነው የመጣሁት 🥰
ቁነጅና እራሱ ነው ዉበት ነፍስ ህይወትን ዘርቶ
አልተፈጠረም ሰዉ የለሽም አምሳያ
የቁንጅና ጣሪያ የዉበት ማሰሪያ ...
የንግስት ግርማ አለሽ አንገት የሚያስደፋ
ቃልሽ ምስክር ነው እውነት እንዳልጠፋ..."
የዳዊት መለሰን "ቁንጅና" የሚለውን ዘፈን እንድትሰሙት ጥቆማ ለመስጠት ነው የመጣሁት 🥰
15 days ago