Logo
Ethio telecom
ከቆጠቡ አይቀር በሳንዱቅ!

በሳንዱቅ ላይ እየቆጠብን እስከ 7% ወለድ ወይም ያለ ወለድ የቁጠባ አማራጮችን እናግኝ!

ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር የቀረበ የአነስተኛ ቁጠባ አገልግሎት ሲሆን፣ ተጠቃሚዎች በቴሌብር በቀጥታ ገንዘባቸውን ቆጥበው እስከ 7% ወለድ ወይም ያለ ወለድ የቁጠባ አማራጮችን እንዲያገኙ ያደርጋቸዋል።

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንቆጥብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

21 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.