የጥገና ስራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ ግንቦት 03 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተሞች ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦
✅ከጠዋቱ 2:00 እስከ 8:30
👉በአያት ሆስፒታል፣ በጸሐይ ሪል ኤስቴት ፣ በአሉላ ሪል ኤሰቴት፣ በመሪ ፖሊስ ጣቢያ፤
✅ከጠዋቱ 2:30 እስከ 9:30
👉በደንበሯ ሆስፒታል ወደ በበግ ተራ፣ በምስራቅ አጠቃላይ ትምህርት ቤት፣ በሾላ ገበያ ፣ በየካ መንፈሻ፣ በዘፍመሽ ሞል፣ እና አካባቢው ፣ በአባሳሙኤል፣ በአቡሴራ፣ በሉግና፣በዱፍና፣በደበበራጢኖ፣ሻሸመኔ፤
✅ከጠዋቱ 3:00 እስከ 9:30
👉በፈረንሳይ ኤምባሲ ወደ ጉራራ፣ በብሎኬት ገበያ፣ በኪዩር ሆስፒታል ፣ በራሳ ካሳ ክሊኒክ፣ በአቦ ቤተክርስቲያን፣ በእንጦጦ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን፤
✅ከጠዋቱ 3:30 እስከ 9:00
👉በርቆስ መጋዘን፣ በቀጨኔ 8 ቁጥር ማዞሪያ፣ በቀጨኔ 1ኛ፣ 2ኛ እና 3ኛ መንገድ፣ በይመር ውሃ፣ በመቀጠያ፣ በ19 ታቦት ማደሪያ፣ በመታፈሪ ሰፈር፣ በጵጥሮስ ሆስፒታል፣ በሽሮ ሜዳ፤
✅ከጠዋቱ 4:00 እስከ 9:30
👉በዓለም ገና፣ በኢንዱስትሪ መንደር፣ በፉሪ ሬዲዮ ጣቢያ፣ በሃጂ ሪልስቴት፣በወርዶፋ ሎጅ፣ በዳርፉር ሰፈር፣ በጀሞ 2 አካበቢ
የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።
Ethiopian Electric utility

5 months ago