Logo
Getu Temesgen
የመጽሐፍ ምረቃ የክብር ጥሪ

"በረከትና 'ርግማን በአንድ ብዕር ሲፈተሹ . . .”

​በሃይማኖት፣ በባህል፣ በፖለቲካ፣ በስነ-ልቦና፣ በማህበራዊ ሕይወት እና በሳይንስ እይታዎች መካከል ያለውን ጥልቅ ምስጢር የሚመረምር ድንቅ ስራ!

​ደራሲ ማቴዎስ ጌና (ዶክተር) በብዙ ጥረት ያዘጋጁትንና በአይነቱ ልዩ የሆነውን "ነገረ ርግማን ወበረከት" የተሰኘ መጽሐፍ የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ ተገኝተው የደስታችን ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

​የምረቃው መርሃ-ግብር፡-
• ​ቀን፦ ግንቦተት 15 ቀን 2018 ዓ.ም
• ​ሰዓት፦ ከጧቱ 2:30 - 6:00
• ​ቦታ፦ ብሔራዊ ቲያትር (ለገሃር አከባቢ/ብሔራዊ ባንክ አጠገብ)

​"ጥበብንና እውቀትን በአንድነት እንቋደስ!"

የእርስዎ መገኘት ለጥበብ ጉዟችን ትልቅ ብርታት ነው!

እናመሰግናለን‼

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.