የቀድሞው የኢቢሲ ጋዜጠኛ አብዲ ከማል ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፤ ስርአተ ቀብሩም በዛሬው ዕለት ተፈፅሟል
ጋዜጠኛው በቆይታው ከሪፖርተርነት እስከ ዋና አዘጋጅነት በመድረስ በሙያው ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል።
ጋዜጠኛ አብዲ ከማል ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ጠዋት ህይወቱ ያለፈ ሲሆን የቀብር ሥነ-ሥርዓቱም በኮልፌ የሙስሊሞች መቃብር ተፈጽሟል። ጋዜጠኛ አብዲ ከማል ባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር።

5 months ago