Logo
EBC
ፋብሪካዎችን ወደ ስራ መመለስና አቅምን ማሳደግ
**********************

በ"ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ አማካኝነት ከ800 በላይ ፋብሪካዎች ወደ ሥራ በመመለሳቸው የሀገራችን የማምረት አቅም ከ47 በመቶ ወደ 67 በመቶ ከፍ ብሏል።

ይህም የሀገር ውስጥ የኢንዱስትሪ ምርቶች የፍጆታ የገበያ ድርሻቸው 44 በመቶ እንዲደርስ በማድረግ የኢኮኖሚ መነቃቃቱን በተግባር እያረጋገጠው ይገኛል።

Ethiopian Broadcasting Corporation #industry #ebc

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.