ህፃናት የአቅማችንን እናድርግ በማለት የአፈር ሙሌቱን ሥራ በዚህ መልኩ አከናውነዋል
#ethiopia | በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ በጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤ/ክ የሚገኙ ህፃነት ለሦሥት ተከታታይ ቀናት በሌለ አቅማቸው የእመቤታችን ቤቷ ተሠርቶ ለማየት እንፈልጋለን በማለት የአፈር ሙሌቱን ሠርተዋል።
ይሁን እንጅ እናንተ ለሲሚንቶ ለአሻዋ ለጠጠር ለድንጋይ የሚሆን ገንዘብ በመለገስ የተጀመረውን ህንፃ ቤተክርስቲያን ለፍጻሜ እንድታደርሱ እጅግ ተማጽነዋል።
ስለሆነም ውድ ኦርቶዶክሳውያን በሀገር ውስጥና በውጭም በተለያዩ የአለማችን ክፍል የምትገኙ የአቅማችንን ድጋፍ እንድታደርጉ በእመቤታችን በድንግል ማርያም ስም እንጠይቃለን!!!
ድጋፍ ለማድረግ
የጎፎሬ ደብረ መንክራት በዓታ ለማርያም ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ | 1000624326281
አቢሲኒያ ባንክ | 240587815
ዓባይ ባንክ | 362111107991610
አሐዱ ባንክ | 0081292811701
አዋሽ ባንክ | 013201006748101
ዳሽን ባንክ | 5640919295011
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-
📞 0933055802 ወይም 0911414852 ደውለው "አለንላችሁ" በማለት የሞራልና የገንዘብ ድጋፍዎን ያድርጉ።
ማሳሰቢያ፦
የእግዚአብሔርን ቤት በጋራ እንሥራ! ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስ #ሼር በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ

5 months ago