Logo
FIDEL POST NEWS
​📣 የነፃ ትምህርት ዕድል ጥቆማ፡ የአውስትራሊያ መንግስት ስኮላርሺፕ (2027)

​የአውስትራሊያ መንግስት ሙሉ ወጪው የተሸፈነ የትምህርት ዕድል ለኢትዮጵያውያን እና ለተመረጡ አገራት ተማሪዎች ይፋ አድርጓል።

​🎁 ስኮላርሺፑ የሚያካትታቸው ጥቅማጥቅሞች፦
​✅ የትምህርት ቤት ሙሉ ክፍያ
​✅ የደርሶ መልስ የአየር መንገድ ትኬት
​✅ የመቋቋሚያ አበል
​✅ ወርሃዊ የኑሮ ወጪ
​✅ የጤና ዋስትና
​✅ ተጨማሪ የአካዳሚክ ድጋፎች

​🔗 ዝርዝር መረጃውን ለማግኘትና ለማመልከት፦
👉 እዚህ ይጫኑ

ምንጭ፦ Australia Awards, Australian Government (DFAT)
3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.