Logo
FIDEL POST NEWS
📹በኩዌት የወደቀው አሜሪካዊ ፓይለት እና የነዋሪዎቹ ምላሽ

​ዛሬ ጠዋት በኩዌት ሰማይ ላይ በ'ስህተት ተመታ የወደቀችውን የአሜሪካ አየር ኃይል F-15E Strike Eagle አውሮፕላን ፓይለት፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ቀርበው እርዳታ ሲያቀርቡለት የሚያሳይ አዲስ ተንቀሳቃሽ ምስል (ቪዲዮ) ወጥቷል።
​
​ነዋሪዎች፦ 'ደህና ነህ?'
​ፓይለቱ፦ 'አዎ።'
​ነዋሪዎች፦ 'የሚረዳህ ነገር ትፈልጋለህ?'
​ፓይለቱ፦ 'አይ፣ ደህና ነኝ።'
​ነዋሪዎች፦ 'ችግር የለም፣ ሰላም ነህ። ሰላም ነህ። ሰላም ነህ። እኛን በመርዳትህ እናመሰግናለን።'"
7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.