የ70 ዓመቱ ሜል ጊብሰን ሀብቱን "ውራሽ" አዲስ ፍቅረኛ እየፈለገ ነው
የሆሊውድ ዝነኛው ተዋናይ ሜል ጊብሰን ከረጅም ጊዜ ፍቅረኛው ሮሳሊንድ ሮስ ጋር መለያየቱ ከተሰማ በኋላ፣ አሁን ደግሞ በ70 ዓመቱ አዲስ የፍቅር አጋር ፍለጋ ላይ መሆኑ የብዙዎችን ቀልብ ስቧል።
የ'Braveheart' ኮከብ የሆነው ጊብሰን፣ ምንም እንኳን የእድሜው ቁጥር ቢጨምርም ፍቅረኛ መፈለጉን አላቆመም።
🎯 ጊብሰን የሚፈልጋት ሴት መስፈርቶች፦
እድሜ፦ በ30ዎቹ መጀመሪያ ላይ የምትገኝ ወጣት፤ 👩🦰
አላማ፦ አዲስ ቤተሰብ ለመመስረትና ተጨማሪ ልጅ ለመውለድ ዝግጁ የሆነች፤
ብቃት፦ የእሱን ፈጣንና ሰፊ የህይወት ጉዞ መጋራት የምትችል ንቁ ሴት።
ጊብሰን እስከ 101 ዓመት የኖሩትን የአባቱን ጠንካራ የዘር ግንድ (genetics) እንደወረሰ ያምናል። "70 ዓመት መሞላቴ በምንም መልኩ አላቀዘቀዘኝም" የሚለው ተዋናዩ፣ በአሁኑ ወቅት በህይወቱ ምርጥ ቁመና ላይ እንደሚገኝ ለቅርብ ጓደኞቹ ተናግሯል።
ሜል ጊብሰን እስካሁን ከሶስት የተለያዩ ሴቶች የዘጠኝ ልጆች አባት ነው።
RadarOnline

8 months ago