Logo
FIDEL POST NEWS
በህንድ የአህዮች ሰርግ በቫለንታይን ቀን ተደገሰ

በደቡብ ህንድ ቤንጋሉሩ ከተማ በቅርቡ በተበረው "የፍቅረኛሞች ቀን " ለየት ያለ ክስተት ተስተውሏል።

አዘጋጆቹ "ማንኛውም ፍጡር የመወደድ መብት አለው" በሚል መሪ ቃል ለአህዮቹ የአበባ ጉንጉን በማጥለቅና በዘፈን የታጀበ የሰርግ ስነስርዓት አከናውነዋል።
8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.